Jeremiah 36:30 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ዮያቂም ንጉስ ይሁዳ ከምዚ ይብል፦ ኣብ ዝፋን ዳዊት ዚቕመጥ ሰብ ኣይኪህልዎን እዩ፣ ብለይቲ ድማ ሥጋኡ ብሃሩር ክሳዕ በረድ ኪድርበ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህም ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮአቄም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ልጅ አይኖርለትም፥ ሬሳውም በቀን ለትኩሳት፥ በሌሊትም ለውርጭ ይጣላል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህም ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮአቄም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዳዊት ዙፋን ላይ ተቀማጭ አይኖርለትም፥ ሬሳውም በቀን ለትኩሳት በሌሊትም ለውርጭ ይጣላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህም ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮአቄም ጌታ እንዲህ ይላል፦ ከእርሱም በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው ፈጽሞ አይኖረውም፥ ሬሳውም በቀን ለፀሐይ ሐሩርና በሌሊትም ለውርጭ ይጣላል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ታን መና ጎዳይ ነዉ ይሁዳ ካትያ ዮአቄማዉ ሀዋ ኦዳይ: ዳዊታ ካዉተ አራታን ኡትያ ዛሪ ነዉ ኡባካ ደኤና። ነ አሃይካ ጮ ኦለቲደ፥ ጋላስ አዋ ሱሉዋንነ ቃማ ሜጉዋን ሾጨታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, taani Med'inaa Goday new Yihudaa Kaatiyaa Yo'ak'eemaw hawaa oday: Daawita kawutetsaa araatan uttiyaa zarii new ubbakka de'enna. Ne anhayikka c'oo olettiide, gallassi awaa suuluwaaninne k'amma meeguwaan shoc'ettana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas GODAY Yuhuda kawo Iyo7aaqeme gishshas, «Dawite kawoteththa araatan uttanay iza zareppe beettenna; iza ahaykka gallassa awa seelassinne omarsa kenchchos yegetti attana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ ዩሁዳ ካዎ ኢዮኣቄሜ ጊሻስ፥ «ዳዊቴ ካዎቴ ኣራታን ኡታናይ ኢዛ ዛሬፔ ቤቴና፤ ኢዛ ኣሃይካ ጋላሳ ኣዋ ሴላሲኔ ኦማርሳ ኬንቾስ ዬጌቲ ኣታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳ ግሾ፥ ጎዳይ ይሁዳ ካዋ እዮአቄማ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ዳዊታ አራታን ኡትያ ኮቻይ ነዉ ኩም ዴና። ነ አሀይ ጮ ሆለትድ፥ ጋላስ አዋ ሱሎስ፥ ቃማ ሜጎን ሾጨታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessa gisho, Goday Yihuda kawa Iyo7aqeema haysada yaagees: Dawita araatan uttiya kochay new kumthi deenna. Ne ahay coo holetidi, gallasi awa suulos, qamma meegon shocetana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮአቄም እንዲህ ይላል፤ በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ከዘሩ አይገኝም፤ ሬሳውም ወደ ውጭ ተጥሎ ለቀን ሐሩርና ለሌሊት ቍር ይጋለጣል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ኢዮአቄም ሆይ! እነሆ እግዚአብሔር ስለ አንተ የሚለው ይህ ነው፦ ‘ከዘርህ በዳዊት መንግሥት ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ከቶ አይኖርም፤ ሬሳህም የትም ተጥሎ ለቀን ፀሐይ ሐሩርና ለሌሊት ቊር የተጋለጠ ይሆናል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ኢዮኣቄም ንጉስ ይሁዳ ኸምዙይ ይብል ኣሎ፦ ካብ ዘርኡ ሓደ እኳ ኣብ ዙፋን ዳዊት ዝቕመጥ ኣይርከብን እዩ። ሬሳኡ ድማ መዓልቲ ኣብ ሃሩር፥ ለይቲ ኣብ ቍሪ ኽድርበ እዩ። |