Jeremiah 36:3 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምናልባት ቤት ይሁዳ ነቲ ኣነ ክገብሮም ዝሓሰብኩ ዅሉ ክፉእ ክሰምዕዎ ይኽእሉ እዮም። ነፍሲ ወከፍ ካብ ግጉይ መገዱ ምእንቲ ኺመልሱ፤ ኣበሳኦምን ሓጢኣቶምን ይቕረ ክብሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ምና​ል​ባት የይ​ሁዳ ቤት ከክፉ መን​ገ​ዳ​ቸው ይመ​ለሱ ዘንድ፥ እኔም በደ​ላ​ቸ​ው​ንና ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን ይቅር እል ዘንድ፥ እኔ አደ​ር​ግ​ባ​ቸ​ዋ​ለሁ ያል​ሁ​ት​ንና ያሰ​ብ​ሁ​ትን ክፉ ነገር ሁሉ ይሰሙ ይሆ​ናል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምናልባት የይሁዳ ቤት። እኔ አደርግባቸዋለሁ ያልሁትንና ያሰብሁትን ክፉ ነገር ሁሉ ይሰሙ ይሆናል፥ ከክፋ መንገዳቸው ይመለሱ ዘንድ እኔም በደላቸውንና ኃጢአታቸውን ይቅር እል ዘንድ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምናልባት የይሁዳ ቤት እኔ ላደርግባቸው ያሰብኩትን ክፉ ነገር ሁሉ ይሰሙ ይሆናል፥ ከዚህም የተነሣ ሁላቸውም ከክፉ መንገዳቸው ተመልሰው በደላቸውንና ኃጢአታቸውን ይቅር እል ይሆናል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ይሁዳ አሳ ቦላ አሀና ጋደ ሀልቼዳ ቦሻ ኡባ ስሲደ፥ ኦን ኤሪ፥ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኢታ ኦሱዋፐ ስማነንቶነ። ታን ኡንቱንቱ ናቁዋነ ኡንቱንቱ ናጋራ አቶ ጋና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani Yihudaa asaa bolla ahana gaade halchcheedda boshaa ubbaa sisiide, ooni erii, unttunttu barenttu iita oosuwaappe simmanenttonne. Taani unttunttu naak'uwaanne unttunttu nagaraa atto gaana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani Yuhuda asaa bolla ehana gaada halchchida bosha ubbaa asay siyidi issoy issoy ba biza iita ogeppe simmanaakko oonee erizay? Tanikka istta qohonne istta nagara atto gaana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ዩሁዳ ኣሳ ቦላ ኤሃና ጋዳ ሃልቺዳ ቦሻ ኡባ ኣሳይ ሲዪዲ ኢሶይ ኢሶይ ባ ቢዛ ኢታ ኦጌፔ ሲማናኮ ኦኔ ኤሪዛይ? ታኒካ ኢስታ ቆሆኔ ኢስታ ናጋራ ኣቶ ጋና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታ ይሁዳ አሳ ቦላ ኤሀና ጋዳ ሀልችዳ ቦሻ ኡባ ስእድ፥ ኦን ኤር፥ ኤንቲ ባንታ ኢታ ኦሱዋፐ ስማና፤ ታ ኤንታ ናቁዋነ ኤንታ ናጋራ አቶ ጋና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ta Yihuda asaa bolla ehana gada halchida bosha ubbaa si7idi, ooni eri, enti banta iita oosuwape simmana; ta enta naaquwanne enta nagaraa atto gaana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምናልባትም የይሁዳ ሕዝብ ላመጣባቸው ያሰብሁትን ጥፋት ሁሉ ሲሰሙ፣ እያንዳንዳቸው ከክፉ መንገዳቸው ይመለሱ ይሆናል፤ እኔም ክፋታቸውንና ኀጢአታቸውን ይቅር እላለሁ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የይሁዳ ሕዝብ በእነርሱ ላይ ላመጣ ያቀድኩትን ጥፋት በሚሰሙበት ጊዜ ምናልባት ከክፉ ሥራቸው ይመለሱ ይሆናል፤ እኔም በደላቸውንና ኃጢአታቸውን ይቅር እላለሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምናልባሽ ህዝቢ ይሁዳ፥ ነቲ ዅሉ ኣብ ልዕሊኣቶም ከውርዶ ሓሲበዮ ዘለኹ ጥፍኣት ምስ ሰምዑ፥ ነፍሲ ወከፎም ካብቲ ኽፉእ መንገዶም ይምለሱ ይኾኑ። ኣነውን በደሎምን ሓጢኣቶምን ይቕረ ኽብለሎም እየ” በሎ።