Jeremiah 36:29 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዮያቂም ንጉስ ይሁዳ ድማ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። ነዚ ጥቕላል እዚ ኣቃጺልካዮ፥ ስለምንታይ ኣብኣ ጽሒፍካ፥ ንጉስ ባቢሎን ብርግጽ መጺኡ ነዛ ምድሪ እዚኣ ኼጥፍኣን ሰብን ኣራዊትን ካብኣ ኸም ዚጠፍኣ ኪገብራ እዩ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳንም ንጉሥ ኢዮአቄምን እንዲህ በለው፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ አንተ፦ የባቢሎን ንጉሥ በርግጥ ይመጣል፤ ይችንም ሀገር ያፈርሳታል፤ ሰውና እንስሳም ያልቃሉ ብለህ ለምን ጻፍህበት? ብለህ ይህን ክርታስ አቃጥለሃል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የይሁዳንም ንጉሥ ኢዮአቄምን እንዲህ በለው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። አንተ። የባቢሎን ንጉሥ በእርግጥ ይመጣል ይህችንም አገር ያፈርሳታል ከሰውና ከእንስሳም ባዶ ያደርጋታል ብለህ ለምን ጻፍህበት? ብለህ ይህን ክርታስ አቃጥለሃል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ ይሁዳም ንጉሥ ስለ ኢዮአቄም እንዲህ በል፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ አንተ፦ “የባቢሎን ንጉሥ በእርግጥ ይመጣል ይህችንም አገር ያፈርሳታል፥ ከሰውና ከእንስሳም ባዶ ያደርጋታል በማለት ለምን ጻፍህበት?” ብለህ ይህን ክርታስ አቃጥለሃል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ይሁዳ ካትያ እዮአቄማ ሀዋዳን ያጋ፦ ‘መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኔን፥ ባብሎነ ካቲ ቱሙዋፐ ዪደ፥ ሀ ቢታ ባይዛና፤ ቃይ እዝ ግዶን ደእያ አሳነ መህያካ ዉርሳና” ጋደ አያዉ ጻፋዲ?’ ያጋደ ማጻፋ ጹጋዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay Yihudaa Kaatiyaa Iyo'ak'eema hawaadan yaaga: ‹Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Neeni, Baabloone kaatii tumuwaappe yiide, ha biittaa bayzzana; k'ay izi giddon de'iyaa asaanne mehiyaakka wurssana» gaade ayaw s'aafaadii?› yaagaade mas'aafaa s'uuggaadda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse Yuhuda Kawo Iyo7aaqemes, ‹Baabiloone kawoy tumappe yiidi ha biitta dhayssana; izin diza asaanne mehe wursana gaada ays xaafadii?› gaada xaaththa maxaafa xuuggadasa» gees GODAY gaada yoota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ዩሁዳ ካዎ ኢዮኣቄሜስ፥ ‹ባቢሎኔ ካዎይ ቱማፔ ዪዲ ሃ ቢታ ይሳና፤ ኢዚን ዲዛ ኣሳኔ ሜሄ ዉርሳና ጋዳ ኣይስ ጻፋዲ?› ጋዳ ጻ ማጻፋ ጹጋዳሳ» ጌስ ጎዳይ ጋዳ ዮታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃስ ይሁዳ ካዋ እዮአቄማ ሀይሳዳ ያጋ፦ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ኔኒ፥ ‘ባብሎነ ካዎይ ይድ፥ ሀ ቢታ ይሳና፤ ቃስ ያን ደእያ አሳነ መህያ ዉርሳና’ ጋዳ አይስ ፃፋዲ?” ያጋዳ ማፃፋ ፁጋዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qassi Yihuda kawa Iyo7aqeema haysada yaaga: Goday haysada yaagees; Neeni, ‘Babiloone kawoy yidi, ha biitta dhaysana; qassi yan de7iya asaanne mehiya wursana’ gada ayis xaafadii?” yaagada maxaafaa xuuggadasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለይሁዳ ንጉሥ ለኢዮአቄም እንዲህ ብለህ ንገረው፤ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የባቢሎን ንጉሥ በርግጥ ይመጣል፤ ይህችን ምድር፣ በእርሷም ላይ የሚኖሩትን ሰዎችንና እንስሳትን ያጠፋል በማለት የጻፍህበት ለምንድን ነው?” ብለህ ብራናውን አቃጥለሃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለንጉሡም እንዲህ ብዬ እንድነግረው አዘዘኝ፦ “እነሆ አንተ የብራናውን ጥቅል አቃጥለሃል፤ ‘የባቢሎን ንጉሥ መጥቶ ይህችን ምድርና በእርስዋ የሚኖሩትን ሕዝብ፥ እንዲሁም እንስሶችን ሁሉ እንደሚያጠፋ ትንቢት የተናገርከው ስለምንድን ነው?’ ብለህ ኤርምያስን ጠይቀኸዋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኢዮኣቄም ንጉስ ይሁዳ ኸዓ ኸምዙይ በሎ፦ “ ‘ንጉስ ባቢሎን ብርግፅ ክመፅእ እዩ፤ ነዛ ሃገር እዚኣ ኸዓ ኸጥፍኣ እዩ፥ ካብኣውን ሰብን እንስሳን ከፅንት እዩ’ ኢልካ ዝፀሓፍካስ ስለ ምንታይ ኢኻ? እናበልካ ነታ ጥቕልልቲ ብራና ብሓዊ ኣቃፀልካያ። |