Jeremiah 36:27 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ እቲ ንጉስ ነቲ ጥቕላል ምስ ኣንደደ፡ እቲ ባሩኽ ኣብ ኣፍ ኤርምያስ ዝጸሓፎን ዝበሎን ቓላት ምስ ኣቃጸሎ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ መጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም፥ ባሮክ ከኤርምያስ አፍ የጻፈው ቃል ያለበትን ክርታስ ካቃጠለ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ክርስታሱንና ባሮክ ከኤርምያስ አፍ የጻፈውን ቃል ካቃጠለ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡም ኤርምያስ ለባሮክ እየነገረው የጻፈውን ቃላት የያዘውን ክርታስ ካቃጠለ በኋላ የጌታ ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤርማስ ኦድና፥ ባሩክ ጻፌዳ ቃላይ ደእያ ማጻፋ ካቲ ጹግ ስምና፥ መና ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ermaasi odina, Baaruki s'aafeedda k'aalay de'iyaa mas'aafaa kaatii s'uuggi simmina, Med'inaa Godaa k'aalay Ermaasakko hawaadan yaagiidde yeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ermaasi yootishin Baarokey xaafida xaaththa maxaafa kawozi xuuggidaappe guye GODAA qaalay Ermaasakko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤርማሲ ዮቲሺን ባሮኬይ ጻፊዳ ጻ ማጻፋ ካዎዚ ጹጊዳፔ ጉዬ ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤርምያስ ኦድን፥ ባሮክ ፃፍዳ ማፃፋ ካዎይ ፁግድ ስምን፥ ጎዳ ቃላይ ኤርምያሳኮ ሀይሳዳ ያግሸ ይስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ermiyaasi odin, Baaroki xaafida maxaafaa kawoy xuuggidi simmin, Godaa qaalay Ermiyaasako haysada yaagishe yis: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሡ፣ ባሮክ ከኤርምያስ አፍ ተቀብሎ የጻፈው ቃል ያለበትን ብራና ካቃጠለ በኋላ፤ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ እየነገርኩት ባሮክ የጻፈውን የብራና ጥቅል ንጉሥ ኢዮአቄም ካቃጠለው በኋላ ሌላ የሚጠቀለል ብራና ወስጄ የቀድሞውን ቃል እንደገና እንድጽፈው እግዚአብሔር አዘዘኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ንጉስ ነቲ ባሮክ ካብ ኣፍ ኤርሚያስ ተቐቢሉ ዝፀሓፎ ቓል ዘለዎ ብራና ምስ ኣቃፀለ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ መፀ። |