Jeremiah 36:18 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ባሩኽ ድማ ከምዚ ኢሉ መለሰሎም፦ እዚ ዅሉ ቓላት ብኣፉ ተዛረበኒ፣ ኣነ ድማ ብቐለም ኣብ መጽሓፍ ጽሒፈዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ባሮ​ክም፥ “ኤር​ም​ያስ ይህን ቃል ከአፉ ይነ​ግ​ረኝ ነበር፤ እኔም በመ​ጽ​ሐፉ ላይ እጽፍ ነበር” ብሎ መለ​ሰ​ላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ባሮክም። ይህን ቃል ከአፉ ይነግረኝ ነበር፥ እኔም በመጽሐፉ ላይ በቀለም እጽፍ ነበር ብሎ መለሰላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ባሮክም፦ “እነዚህን ቃላት ከአፉ ይነግረኝ ነበር፥ እኔም በመጽሐፉ ላይ በቀለም እጽፍ ነበር” ብሎ መለሰላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባሩክ፥ “ኤ፥ ሀ ቃላ ኡባ ኤርማስ ባረ ዶናፐ ታዉ ኦዴዳ፤ ታን ቃላምያን ሀ ጻ ማጻፋን ጻፋድ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Baaruki, «Ee, ha k'aalaa ubbaa Ermaasi bare doonaappe taw odeedda; taani k'alamiyaan ha s'aatsa mas'aafan s'aafaad» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baarokeykka, «Ee, ha qaala ubbaa Ermaasi ba doonappe taas yootides; tanikka qalamen xaaththa maxaafan xaafadis» gi zaarides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባሮኬይካ፥ «ኤ፥ ሃ ቃላ ኡባ ኤርማሲ ባ ዶናፔ ታስ ዮቲዴስ፤ ታኒካ ቃላሜን ጻ ማጻፋን ጻፋዲስ» ጊ ዛሪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባሮክ፥ “ኤ፥ ሀ ቃላ ኡባ ኤርምያስ ባ ዶናፐ ታዉ ኦድስ፤ ታኒ ቃላመን ሀ ፃ ማፃፋን ፃፋስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Baaroki, “Ee, ha qaala ubbaa Ermiyaasi ba doonape taw odis; taani qalamen ha xaatha maxaafan xaafas” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ባሮክም፣ “አዎን ይህን ሁሉ በቃሉ ነገረኝ፤ እኔም በብራናው ላይ በቀለም ጻፍሁ” ብሎ መለሰላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ባሮክም “በእርግጥ ቃሉን አንድ በአንድ የነገረኝ ኤርምያስ ነው፤ እኔም በዚህ ብራና ላይ በቀለም ጻፍኩት” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ባሮክ ከዓ “እወ፥ እዝ ዅሉ ብኣፉ ይነግረኒ ነይሩ። ኣነ ድማ ኣብቲ መፅሓፍ ብቐለም እፅሕፎ ነበርኩ” ኢሉ መለሰሎም።