Jeremiah 36:14 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ኲሎም መሳፍንቲ ንየሁዲ ወዲ ነታንያ ወዲ ሸለምያ ወዲ ኩሺ ናብ ባሩክ ለኣኹዎ፡ ኣብ ቅድሚ ኣእዛን ህዝቢ ዘንበብካዮ ጥቕላል ኣብ ኢድካ ውሰድ እሞ ንዓ። ሽዑ ባሩክ ወዲ ኔርያ ነታ ጥቕላል ኣብ ኢዱ ሒዙ ናብኦም መጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አለ​ቆ​ቹም ሁሉ፥ “በሕ​ዝቡ ጆሮ ያነ​በ​ብ​ኸ​ውን ክር​ታስ በእ​ጅህ ይዘህ ና” ብለው የኩሲ ልጅ የሰ​ሌ​ምያ ልጅ የና​ታ​ንያ ልጅ ይሁ​ዳን ወደ ኔርዩ ልጅ ወደ ባሮክ ላኩ። የኔ​ር​ዩም ልጅ ባሮክ ክር​ታ​ሱን በእጁ ይዞ ወደ እነ​ርሱ ወረደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አለቆቹም ሁሉ። በሕዝቡ ጆሮ ያነበብኸውን ክርታስ በእጅህ ይዘህ ና የሚል መልእክት በኵሲ ልጅ በሰሌምያ ልጅ በናታንያ ልጅ በይሁዲ እጅ ወደ ባሮክ ላኩ። የኔርያም ልጅ ባሮክ ክርታሱን በእጁ ይዞ ወደ እነርሱ መጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አለቆቹም ሁሉ፦ “በሕዝቡ ጆሮ ያነበብከውን ክርታስ በእጅህ ይዘህ ና” የሚል መልእክት በኲሲ ልጅ በሰሌምያ ልጅ በናታንያ ልጅ በይሁዲ እጅ ወደ ባሮክ ላኩ። የኔርያም ልጅ ባሮክ ክርታሱን በእጁ ይዞ ወደ እነርሱ መጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካፓቱ ናታንያ ናኣ ይሁዳ ባሩካኮ ኪቲደ፥ “አሳዉ ኔን ናባቤዳ ማጻፋ አካደ ሃያ” ያጌድኖ። ናታኒ ሸሌምያ ናኣ፤ ሸሌም ኩሻ ናኣ። ያግና ባሩክ ማጻፋ አኪደ፥ ኡንቱንቱኮ ዬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaappatuu Nataaniyaa na'aa Yihuda Baaruukakko kiittiide, «Asaw neeni nabbabeedda mas'aafaa akkaade haaya» yaageeddino. Nataanii Sheleemiyaa na'aa; Sheleemi Kuusha na'aa. Yaagina Baaruki mas'aafaa akkiide, unttunttukko yeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) shuumeti ubbay Kuushe naa, Shelemiya naa, Nataniya naa Yuhuda, «Deraas ne nababida xaaththa maxaafaa ekkada ya» giidi Baarokes kiita yeddida; Neeriya naa Baarokey xaaththa maxaafa ekkidi isttako yides;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሹሜቲ ኡባይ ኩሼ ና፥ ሼሌሚያ ና፥ ናታኒያ ና ዩሁዳ፥ «ዴራስ ኔ ናባቢዳ ጻ ማጻፋ ኤካዳ ያ» ጊዲ ባሮኬስ ኪታ ዬዲዳ፤ ኔሪያ ና ባሮኬይ ጻ ማጻፋ ኤኪዲ ኢስታኮ ዪዴስ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀላቃት ናታና ናኣ ይሁዳ ባሮካኮ ኪትድ፥ “አሳስ ኔኒ ናባብዳ ማፃፋ ኤካዳ ሃ ያ” ያግዶሶና። (ናታን ሳላማ ናአ፤ ሳላም ኩሳ ናአ።) ባሮክ ማፃፋ ኤክድ፥ ኤንታኮ ይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Halaqati Naatana na7aa Yihuda Baarokako kiittidi, “Asaas neeni nabbabida maxaafaa ekada haa ya” yaagidosona. (Naatani Salama na7a; Salami Kuusa na7a.) Baaroki maxaafaa ekidi, entako yis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መኳንንቱ ሁሉ የኩሲን ልጅ የሴሌምያን ልጅ የናታንያን ልጅ ይሁዲን፣ “ለሕዝቡ ያነበብኸውን ብራና ይዘህ እንድትመጣ” ብለው ወደ ባሮክ ላኩ። የኔርያም ልጅ ባሮክ ብራናውን ይዞ ወደ እነርሱ መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ባለ ሥልጣኖቹ ሁሉ ባሮክ ለሕዝቡ ያነበበውን የብራና ጥቅል ይዞ እንዲመጣ ይነግረው ዘንድ ይሁዲን ላኩ፤ (ይሁዲ የነታንያ ልጅ ሲሆን፥ ነታንያ የሸሌምያ ልጅ፥ ሸሌምያም የኩሺ ልጅ ነው፤) ባሮክም የብራናውን ጥቅል ይዞ ወደ እነርሱ መጣ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም ኣሕሉቕ ከዓ ንይሁዲ ወዲ ናታንያ፥ ወዲ ሰለምያ፥ ወዲ ኵሲ፥ ናብ ባሮክ ልኢኾም “ነታ ኣብ እዝኒ ህዝቢ ዘንበብካያ ጥቕልልቲ መፅሓፍ ብኢድካ ሒዝካያ ምፃእ” በልዎ። ባሮክ ወዲ ኔርያ ድማ ነታ ጥቕልልቲ መፅሓፍ ብኢዱ ሒዙ ናብኣቶም መፀ።