Jeremiah 36:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ራብዓይ ዓመት ዮያቂም ወዲ ዮስያስ ንጉስ ይሁዳ ድማ፡ እዚ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ መጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመተ መንግሥት ይህ ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት ይህ ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ፤ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት ይህ ቃል ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዮስያሳ ናአይ ይሁዳ ካቲ እዮአቄም ካተቴዳ ኦይደን ላይን፥ መና ጎዳይ ኤርማሳ ሀዋዳን ያጌዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyoosiyaasa na'ay Yihudaa Kaatii Iyo'ak'eemi kaateteedda oyddentso laytsan, Med'inaa Goday Ermaasa hawaadan yaageedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda kawo Iyosiyaasa naa Iyo7aaqemey kawotida oydanththo layththan, GODAA qaalay Ermaasakko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ካዎ ኢዮሲያሳ ና ኢዮኣቄሜይ ካዎቲዳ ኦይዳን ላይን፥ ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮስያሳ ናአይ ይሁዳ ካዎይ እዮአቄም ካዎትዳ ኦይዳን ላይን፥ ጎዳይ ኤርምያሳኮ ሀይሳዳ ያግስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyosyaasa na7ay Yihuda kawoy Iyo7aqeemi kawotida oyddantho laythan, Goday Ermiyaasako haysada yaagis: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ የነበረው ኢዮአቄም በነገሠ በአራተኛው ዓመት እንዲህ የሚል ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም በይሁዳ በነገሠ በአራተኛው ዓመት እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኮነ ኸዓ ንጉስ ይሁዳ ኢዮኣቄም ወዲ ኢዮስያስ፥ ምስ ነገሰ፥ ኣብ መበል ራብዓይ ዓመት፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ መፀ። |