Jeremiah 35:2 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ቤት ረካባውያን ኬድካ ተዛረቦም፡ ናብ ቤት እግዚኣብሄር፡ ኣብ ሓንቲ ኻብቲ ኽፍልታት ድማ ኣእትዎም፡ ወይኒ ድማ ስተዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ወደ ሬካ​ባ​ው​ያን ቤት ሄደህ ተና​ገ​ራ​ቸው፤ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት አም​ጥ​ተህ ከክ​ፍ​ሎቹ ወደ አን​ዲቱ አግ​ባ​ቸው፤ የወ​ይን ጠጅም አጠ​ጣ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ሬካባውያን ቤት ሄደህ ተናገራቸው፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ከጓዳዎቹ ወደ አንዲቱ አግባቸው የወይን ጠጅም አጠጣቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ወደ ሬካባውያን ቤት ሂድና አነጋግራቸው፥ ወደ ጌታም ቤት ከጓዳዎቹ ወደ አንዱ አስገባቸው የወይን ጠጅም እንዲጠጡ ስጣቸው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ረካባ ያራ ግድያ አሳኮ ባደ፥ ኡንቱንቱና ሃሳያ። ጌሻ ጎልያ ክፍለቱዋፐ እቱዋ ግዶ ገልሳደ ዎይንያ ኤሳ ኡንቱንቶ እማ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Rekaaba yara gidiyaa asaakko baade, unttunttunna haasaya. Geeshsha Golliyaa kifiletuwaappe ittuwaa giddo gelissaade woyniyaa eessaa unttunttoo imma» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Erekaabetakko baada istta haa Xoossa keeth ekka ya; istta kifile gelththada isttas uyanaas woyne ushshu imma» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኤሬካቤታኮ ባዳ ኢስታ ሃ ጾሳ ኬ ኤካ ያ፤ ኢስታ ኪፊሌ ጌልዳ ኢስታስ ኡያናስ ዎይኔ ኡሹ ኢማ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ራካባ ያራ ግድዳ አሳኮ ባዳ፥ ኤንታራ ኦደታዳ፥ ፆሳ ኬ ክፍለታፐ እሱዋ ግዶ ገልሳዳ ዎይነ ኡሻ ኤንታዉ እማ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Rakaaba yara gidida asaako bada, entara odetada, Xoossa keetha kifiletape issuwa giddo gelsada woyne ushsha entaw imma” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ወደ ሬካባውያን ሄደህ ወደ እግዚአብሔር ቤት አምጣቸው፤ ወደ አንዱም ክፍል አስገብተህ የሚጠጡትን ወይን ጠጅ ስጣቸው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ወደ ሬካባውያን ቤተሰብ አባሎች ሂድና አነጋግራቸው፤ ከዚያም በኋላ በቤተ መቅደስ ካሉት ክፍሎች ወደ አንዱ አስገብተህ የሚጠጡት የወይን ጠጅ አቅርብላቸው፤”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ቤት ሬካባውያን ኪድሞ ተዛረቦም፤ “ካብ ቤተ መቕደስ እግዚኣብሄር ካብ ዘለዉ ኽፍልታት ናብ ሓንቲ ኽፍሊ ድማ ኣእትዎም፤ ወይኒ እውን ኣስትዮም” በለኒ።