Jeremiah 35:19 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ዮናዳብ ወዲ ረቃብ፡ ንዘለኣለም ኣብ ቅድመይ ዚቐውም ሰብ ኣይኪደልን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ በፊቴ የሚቆም ሰው ከሬካብ ልጅ ከኢዮናዳብ ወገን ለዘለዓለም አይታጣም፥” ይላል የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ በፊቴ የሚቆም ሰው ከሬካብ ልጅ ከኢዮናዳብ ወገን ለዘላለም አይታጣም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ በፊቴ የሚቆም ሰው ከሬካብ ልጅ ከኢዮናዳብ ወገን ለዘለዓለም ፈጽሞ አይታጣም።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ረካባ ናአይ ዮናዳብ ታዉ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳዉ እስራኤልያ ጾሳዉ ኦያ አቱማ አሳ አዉደነ የና’ ያጌ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Rekaaba na'ay Yonadaabi taw Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaw Israa'eeliyaa S'oossaw ootsiyaa attuma asaa awudenne d'ayenna› yaagee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Erekaabe naa Iyoonadaabey taas GODAAS ooththiza attuma asi aydekka dhayenna› gees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤሬካቤ ና ኢዮናዳቤይ ታስ ጎዳስ ኦዛ ኣቱማ ኣሲ ኣይዴካ ዬና› ጌስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ራካባ ናአይ ዮናዳብ፥ ታዉ ኦያ አደ አስ አዉደካ የና’ ” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Rakaaba na7ay Yoonadaabi, taw oothiya adde asi awudeka dhayenna’ ” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ከሬካብ ልጅ ከኢዮናዳብ ወገን የሚያገለግለኝ ሰው ለዘላለም አይታጣም።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘የሬካብ ልጅ ኢዮናዳብ ከዘሩ ምንጊዜም እኔን የሚያገለግል ሰው አይጠፋም።’ ” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ‘ካብ ወገን ኢዮናዳብ ወዲ ሬካብ ኣብ ቅድመይ ዝቐውም ሰብ ንዘለኣለም ኣይሰኣንን እዩ’ ይብል ኣሎ።” |