Jeremiah 35:18 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤርምያስ ድማ ንቤት ረካባውያን፡ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል። ንትእዛዝ ኣቦኻ ዮናዳብ ስለ ዝተኣዘዝካን ንኹሉ ትእዛዛቱ ሓሊኻን ከምቲ ዝኣዘዘካ ኩሉ ስለ ዝገበርካን፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኤር​ም​ያ​ስም ሬካ​ባ​ው​ያ​ንን እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ የአ​ባ​ታ​ች​ሁን የኢ​ዮ​ና​ዳ​ብን ትእ​ዛዝ ሰም​ታ​ች​ኋ​ልና፥ ትእ​ዛ​ዙ​ንም ሁሉ ጠብ​ቃ​ች​ኋ​ልና፥ ያዘ​ዛ​ች​ሁ​ንም ሁሉ አድ​ር​ጋ​ች​ኋ​ልና፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኤርምያስም ሬካባውያንን እንዲህ አላቸው። የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለአባታችሁ ለኢዮናዳብ ትእዛዝ ታዝዛችኋልና፥ ትእዛዙንም ሁሉ ጠብቃችኋልና፥ ያዘዛችሁንም ፈጽማችኋልና፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤርምያስም ለሬካባውያን ቤት እንዲህ አለ፦ “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ለአባታችሁ ለኢዮናዳብ ትእዛዝ ታዝዛችኋልና፥ ትእዛዛቱንም ሁሉ ጠብቃችኋልና፥ ያዘዛችሁንም በሙሉ ፈጽማችኋልና፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ኤርማስ ረካባ ያራቱዋ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ህንተና ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተ ህንተ ማይዛ አዉዋ ዮናዳባዉ አዛዘቴዳ ድራዉ፥ አ ዎጋ ካሌዳ ድራዉነ እ አዛዜዳዋ ኡባካ ፖሌዳ ድራዉ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Ermaasi Rekaaba yaratuwaa hawaadan yaageedda; «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hinttena hawaadan yaagee; ‹Hintte hintte mayzza aawuwaa Yonadaabaw azazetteedda diraw, Aa wogaa kaalleedda dirawunne I azazeeddawaa ubbaakka poleedda diraw,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Ermaasi Erekaabe zereththatas, «Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay inttena, ‹Intte intte aawa Iyoonadaabes azazettida gishshas, iza woga kaallida gishshassinne izi azazida miish ubbaaka polida gishshas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኤርማሲ ኤሬካቤ ዜሬታስ፥ «ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ኢንቴና፥ ‹ኢንቴ ኢንቴ ኣዋ ኢዮናዳቤስ ኣዛዜቲዳ ጊሻስ፥ ኢዛ ዎጋ ካሊዳ ጊሻሲኔ ኢዚ ኣዛዚዳ ሚሽ ኡባካ ፖሊዳ ጊሻስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ኤርምያስ ራካባ ያራታኮ፥ “ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ህንተና ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘ህንተ፥ ህንተ ማይዛ ዮናዳባስ ኪተትዳ ግሾ፥ እያ ዎጋ ካልዳ ግሾነ እ ኪትዳ ኡባ ኦዳ ግሾ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Ermiyaasi Rakaaba yaratako, “Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay hintena haysada yaagees: ‘Hinte, hinte mayza Yoonadaabas kiitetida gisho, iya wogaa kaallida gishonne I kiitida ubbaa oothida gisho,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኤርምያስም ሬካባውያንን እንዲህ አላቸው፤ “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የአባታችሁን የኢዮናዳብን ትእዛዝ ስለ ጠበቃችሁ፤ መመሪያውን ስለ ተከተላችሁ፤ ያዘዛችሁንም ሁሉ ስለ ፈጸማችሁ’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ እኔ ኤርምያስ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ለሬካባውያን ወገን የተናገረውን ቃል እንዲህ ብዬ ገለጥኩላቸው፦ “የቀድሞ አባታችሁ ኢዮናዳብ የሰጣችሁን ትእዛዝ ሁሉ ፈጽማችኋል፤ ትምህርቱንም ሁሉ ተከትላችኋል፤ ያዘዛችሁንም ሁሉ አድርጋችኋል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤርሚያስ ንሬካባውያን ከምዙይ በሎም፦ ጐይታ ሰራዊት ኣምላኽ እስራኤል እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ንትእዛዝ ኣቦኻትኩም ኢዮናዳብ ስለ ዝተኣዘዝኩም፥ ንዅሉ ትእዛዙ ኸዓ ስለ ዝሓለኹም፥ ከምቲ ዅሉ ንሱ ዝኣዘዘኩምውን ስለ ዝገበርኩም፥