Jeremiah 35:17 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣነ ንይሁዳን ኣብ ልዕሊ ኵሎም ነበርቲ የሩሳሌምን ዝበልክዎም ኵሉ ክፉእ የምጽኣሎም ኣለኹ፡ ንሳቶም ግና ተዛሪበዮም እየ ኣይሰምዐን፤ ጸዊዐዮም ግና ኣይመለሱን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ በተናገርኋቸው ጊዜ አልሰሙምና፥ በጠራኋቸውም ጊዜ አልመለሱልኝምና የተናገርሁባቸውን ክፉ ነገር ሁሉ በይሁዳ ላይ በኢየሩሳሌምም በሚቀመጡ ሁሉ ላይ አመጣባቸዋለሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በተናገርኋቸው ጊዜ አልሰሙምና፥ በጠራኋቸውም ጊዜ አልመለሱልኝምና የተናገርሁባቸውን ክፉ ነገር ሁሉ በይሁዳ ላይ በኢየሩሳሌምም በሚቀመጡ ሁሉ ላይ አመጣባቸዋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የሆነ የሠራዊት አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በተናገርኋቸው ጊዜ አልሰሙምና፥ በጠራኋቸውም ጊዜ አልመለሱልኝምና በእነርሱ ላይ የተናገርኩትን ክፉ ነገር ሁሉ በይሁዳ ላይ በኢየሩሳሌምም በተቀመጡ ሁሉ ላይ አመጣባቸዋለሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ መና ጎዳይ ጾሳይ፥ ኡባፐ ዎልቃማይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ስስተ፥ ታን ይሁዳ አሳ ቦላነ የሩሳላመን ደእያዋንቱ ቦላ አሀና ጌዳ ኢታባ አሀና። አያዉ ጎፐ፥ ታን ኡንቱንቶ ኦዳድ፤ ኡንቱንቱ ስሰናን እጼድኖ። ታን ኡንቱንታ ጼሳድ፤ ጼስና ኡንቱንቱ ኮየናን እጼድኖ” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Med'inaa Goday S'oossay, Ubbaappe Wolk'k'aamay, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; «Sisite, taani Yihudaa asaa bollanne Yerusaalamen de'iyaawanttu bolla ahana geedda iitabaa ahana. Ayaw gooppe, taani unttunttoo odaad; unttunttu sisennan is's'eeddino. Taani unttuntta s'eesaad; s'eesina unttunttu koyennan is's'eeddino» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, «Be7ite; tani Yuhuda asaa bollanne Yerusalaamen dizayta ubbaa bolla ehana gida iita miish ta ehana; gaasoykka ta isttas yootiin siyibeettenna; ta istta xeygiin istti taas koyibeettenna» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ «ቤኢቴ፤ ታኒ ዩሁዳ ኣሳ ቦላኔ ዬሩሳላሜን ዲዛይታ ኡባ ቦላ ኤሃና ጊዳ ኢታ ሚሽ ታ ኤሃና፤ ጋሶይካ ታ ኢስታስ ዮቲን ሲዪቤቴና፤ ታ ኢስታ ጼይጊን ኢስቲ ታስ ኮዪቤቴና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳ ግሾ፥ ጎዳይ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ። ‘ስእተ፥ ታ ይሁዳ አሳ ቦላነ የሩሳላመን ደኤይሳታ ቦላ ኤሀና ግዳ ኢታባ ኤሀና። ታ ኤንታዉ ኦድን፥ ስኦና እፅዶሶና፤ ታ ኤንታ ፄግን ኮዮና እፅዶሶና’ ” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessa gisho, Goday, Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay haysada yaagees. ‘Si7ite, ta Yihuda asaa bollanne Yerusalaamen de7eyisata bolla ehana gida iitabaa ehana. Ta entaw odin, si7onna ixidosona; ta enta xeegin koyonna ixidosona’ ” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ የእስራኤል አምላክ፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እነሆ፤ በይሁዳና በኢየሩሳሌም በሚኖሩት ሁሉ ላይ አደርሳለሁ ያልሁትን ጥፋት ሁሉ አመጣባቸዋለሁ፤ በተናገርኋቸው ጊዜ፣ አልሰሙኝምና በጠራኋቸውም ጊዜ አልመለሱልኝም።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም እኔ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር አደርስባችኋለሁ ብዬ የተናገርኩትን ጥፋት ሁሉ የይሁዳና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች በሆናችሁት ሁሉ ላይ አመጣባችኋለሁ፤ ይህንንም የማደርገው ስነግራችሁ ባለማዳመጣችሁና ስጠራችሁም መልስ ባለመስጠታችሁ ነው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ጐይታ ሰራዊት ኣምላኽ እስራኤል እግዚኣብሄር፥ “ተዛሪበዮም ኣይሰምዑንን፤ ፀዊዐዮም ከዓ ኣይመለሱን፤ ኣብ ይሁዳን ኣብቶም ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነብሩ ዅላቶምን፥ እቲ ዅሉ ዝተዛረብኩሎም መዓት ከውርደሎም እየ” ይብል ኣሎ። |