Jeremiah 35:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘመን ዮያቂም ወዲ ዮስያስ ንጉስ ይሁዳ ካብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ ዝመጸ ቃል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በይ​ሁዳ ንጉሥ በኢ​ዮ​ስ​ያስ ልጅ በኢ​ዮ​አ​ቄም ዘመን ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ወደ ኤር​ም​ያስ የመጣ ቃል ይህ ነው፤ እን​ዲህ ሲል፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በይሁዳ ንጉስ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመን ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመን ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮስያሳ ናኣ ይሁዳ ካትያ እዮአቄማ ላይን፥ ኤርማሳዉ መና ጎዳፐ ቃላይ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyoosiyaasa na'aa Yihudaa Kaatiyaa Iyo'ak'eema laytsan, Ermaasaw Med'inaa Godaappe k'aalay hawaadan yaagiidde yeedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuda kawo Iyosiyaasa naa Iyo7aaqeme kawoteththa layththan GODAA qaalay Ermaasakko yiidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳ ካዎ ኢዮሲያሳ ና ኢዮኣቄሜ ካዎቴ ላይን ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮስያሳ ናኣ ይሁዳ ካዋ እዮአቄማ ላይን፥ ጎዳ ቃላይ ኤርምያሳኮ ሀይሳዳ ያግድ ይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyosyaasa na7aa Yihuda kawa Iyo7aqeema laythan, Godaa qaalay Ermiyaasako haysada yaagidi yis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ፣ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንዲህ የሚል ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም በይሁዳ በነገሠ ጊዜ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዘመን ኢዮኣቄም ወዲ ኢዮስያስ ንጉስ ይሁዳ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ መፀ።