Jeremiah 34:8 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ንጉስ ጼዴቅያስ ምስ ኵሉ እቲ ኣብ የሩሳሌም ዝነበረ ህዝቢ ኪዳን ምስ ኣተወ፡ ንኽፍታሕ ኪጭድር፡ ካብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ ዝመጸ ቃል እዚ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለ አርነታቸው ዐዋጅ እንዲነግር ንጉሡ ሴዴቅያስ በኢየሩሳሌም ከነበሩ ሕዝብ ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን ከአደረገ በኋላ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰው ሁሉ ዕብራዊ የሆነውን ወንድ ባሪያውንና ዕብራዊት የሆነች ሴት ባሪያውን አርነት እንዲያወጣ፥ አይሁዳዊ ወንድሙንም ማንም እንዳይገዛ፥ ስለ አርነታቸው አዋጅ እንዲነገር ንጉሡ ሴዴቅያስ በኢየሩሳሌም ከነበሩ ሕዝብ ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን ካደረገ በኋላ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው። ይህም ቃል የመጣው ለባርያዎች ስለ አርነታቸው አዋጅ እንዲነገር ንጉሡ ሴዴቅያስ በኢየሩሳሌም ከነበሩ ሕዝብ ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን ካደረገ በኋላ ነው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ሰደቅያስ አይለቱዋ አይለተፐ ከስያ አዋዩዋ አዋያናዉ የሩሳላመን አሳ ኡባና ቃላ ጫቁዋ ጫቀቴዳዋፐ ጉይያን፥ ኤርማሳዉ መና ጎዳፐ ቃላይ ዬዳ። ሄ አዋዩ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Sedek'iyaasi ayiletuwaa ayiletetsaappe kessiyaa awaayuwaa awaayanaw Yerusaalamen asaa ubbaanna k'aalaa c'aak'uwaa c'aak'k'eteeddawaappe guyyiyaan, Ermaasaw Med'inaa Godaappe k'aalay yeedda. He awaayuu, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawo Sedeqiyaasi aylleteththa garsan dizayta la7a kessanaas Yerusalaamen diza asaa ubbaara caaqettidaappe guye GODAA qaalay Ermaasakko yides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎ ሴዴቂያሲ ኣይሌቴ ጋርሳን ዲዛይታ ላኣ ኬሳናስ ዬሩሳላሜን ዲዛ ኣሳ ኡባራ ጫቄቲዳፔ ጉዬ ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ሰደቅያስ አይለታ ላአ ከስያ አዋጁዋ አዋጃናዉ የሩሳላመን ደእያ አሳ ኡባራ ጫቅዳፐ ጉየ፥ ጎዳ ቃላይ ኤርምያሳኮ ሀይሳዳ ያግድ ይስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Sedeqiyaasi aylleta la77a kessiya awaajuwa awaajanaw Yerusalaamen de7iya asa ubbaara caaqidaape guye, Godaa qaalay Ermiyaasako haysada yaagidi yis: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሡ ሴዴቅያስ ባሪያዎችን ነጻ ለማውጣት ከኢየሩሳሌም ሕዝብ ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን ካደረገ በኋላ፣ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የባሪያ ነጻነትን ለማወጅ ሴዴቅያስ ከኢየሩሳሌም ሕዝብ ጋር ተሰብስቦ ስምምነት ካደረገ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ ወደ ኤርምያስ መጣ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ሴዴቅያስ ምስቶም ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነበሩ ህዝቢ፥ ሓርነት ባሮቶም ክእውጁ ቓል ኪዳን ምስ ኣተወ፥ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ መፀ። |