Jeremiah 34:4 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኦ ጼድቅያስ ንጉስ ይሁዳ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዓዮ! እግዚኣብሄር ብዛዕባኻ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ብሰይፊ ኣይክትመውትን ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ነገር ግን የይ​ሁዳ ንጉሥ ሴዴ​ቅ​ያስ ሆይ! የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስማ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስለ አንተ እን​ዲህ ይላል፦ በሰ​ይፍ አት​ሞ​ትም፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን፥ የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ እግዚአብሔር ስለ አንተ እንዲህ ይላል። በሰይፍ አትሞትም፥ በሰላም ትሞታለህ እንጂ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን፥ የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ ሆይ! የጌታን ቃል ስማ፤ ጌታ ስለ አንተ እንዲህ ይላል፦ ‘በሰይፍ አትሞትም፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ግዶፐነ፥ ይሁዳ ካትያዉ ሰደቅያሳ፥ መና ጎዳይ ግያዋ ስሳ! ነዋ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኔን ኦላን ሀይቃካ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Gidooppenne, Yihudaa Kaatiyaw Sedek'iyaasaa, Med'inaa Goday giyaawaa sisa! Newaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Neeni olan hayk'k'akka;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Gido attiin Yuhuda kawo Sedeqiyaasaa! GODAA qaala siya! Neni olan hayqqaka;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ጊዶ ኣቲን ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሳ! ጎዳ ቃላ ሲያ! ኔኒ ኦላን ሃይቃካ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ግዶሽን፥ ይሁዳ ካዋዉ ሰደቅያሳ፥ ጎዳይ ግያባ ስአ። ኔኒ ኦላን ሀይቃካ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Gidoshin, Yihuda kawaw Sedeqiyaasa, Goday giyaba si7a. Neeni olan hayqaka.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ነገር ግን፣ የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ ሆይ፤ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ እግዚአብሔር ስለ አንተ እንዲህ ይላል፤ በሰይፍ አትሞትም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሴዴቅያስ ሆይ፥ እኔ ስለ አንተ የምለውን ስማ፤ በጦርነት ላይ አትሞትም፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና ኣታ ሴዴቅያስ ንጉስ ይሁዳ፥ ቃል እግዚኣብሄር ስማዕ፤ እግዚኣብሄር ብዛዕባኻ ኸምዙይ ይብል፦ ‘ብሰይፊ ኣይትመውትን ኢኻ።’