Jeremiah 34:2 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፦ ኪድ ንጼድቅያስ ንጉስ ይሁዳ ተዛረቦ እሞ በሎ፦ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። እንሆ፡ ነዛ ኸተማ እዚኣ ኣብ ኢድ ንጉስ ባቢሎን እህባ ኣለኹ፡ ንሱ ድማ ብሓዊ ኬቃጽላ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ሂድ፤ ለይ​ሁ​ዳም ንጉሥ ለሴ​ዴ​ቅ​ያስ ተና​ገር፤ እን​ዲ​ህም በለው፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ ይች ከተማ በባ​ቢ​ሎን ንጉሥ እጅ ተላ​ልፋ ትሰ​ጣ​ለች፤ ይይ​ዛ​ታል፤ በእ​ሳ​ትም ያቃ​ጥ​ላ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሂድ ለይሁዳም ንጉሥ ለሴዴቅያስ ተናገር እንዲህም በለው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ይህችን ከተማ በባቢሎን ንጉሥ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፥ በእሳትም ያቃጥላታል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ሂድ ለይሁዳም ንጉሥ ለሴዴቅያስ ተናገር እንዲህም በለው፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ይህችን ከተማ በባቢሎን ንጉሥ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፥ በእሳትም ያቃጥላታል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ባ፤ ባደ ይሁዳ ካትያ ሰደቅያሳ ሀዋዳን ያጋ፤ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘በአ፥ ታን ሀ ካታማ ባብሎነ ካትያ ኩሽያን አደ እማና፤ እ ሀ ካታማ ታማን ጹጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaageedda; «Ba; baade Yihudaa Kaatiyaa Sedek'iyaasa hawaadan yaaga; Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Be'a, taani ha katamaa Baabloone kaatiyaa kushiyan aatsaade immana; I ha katamaa taman s'uuggana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA Isra7eele Xoossay, «Yuhuda Kawo Sedeqiyaasakko baada, ‹Tani ha katamayo Baabiloone kawo kushen aaththa immana; izikka ha katamayo taman xuuggana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ «ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሳኮ ባዳ፥ ‹ታኒ ሃ ካታማዮ ባቢሎኔ ካዎ ኩሼን ኣ ኢማና፤ ኢዚካ ሃ ካታማዮ ታማን ጹጋና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ባዳ ይሁዳ ካዋ ሰደቅያሳኮ ሀይሳዳ ያጋ፦ ‘ታኒ ሀ ካታማ ባብሎነ ካዋ ኩሸን አዳ እማና፤ እ ካታማ ታማን ፁጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Isra7eele Xoossay haysada yaagis; “Bada Yihuda kawa Sedeqiyaasako haysada yaaga: ‘Taani ha katamaa Babiloone kawa kushen aathada immana; I katamaa taman xuuggana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሴዴቅያስ ሄደህ እንዲህ ብለህ ንገረው፤ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ይህችን ከተማ ለባቢሎን ንጉሥ አሳልፌ ልሰጣት ነው፤ እርሱም በእሳት ያቃጥላታል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ወደ ይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ ዘንድ ሄጄ እንዲህ ብዬ እንድነግረው አዘዘኝ፤ “እኔ እግዚአብሔር ይህችን ከተማ ለባቢሎን ንጉሥ አሳልፌ እሰጣታለሁ፤ እርሱም በእሳት ያቃጥላታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣምላኽ እስራኤል እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ ናብ ሴዴቅያስ ንጉስ ይሁዳ ኼድካ ኸምዙይ ኢልካ ንገሮ፦ “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ ነዛ ኸተማ እዚኣ ናብ ኢድ ንጉስ ባቢሎን ኣሕሊፈ ኽህባ እየ፤ ንሱውን ብሓዊ ኸባርዓ እዩ።