Jeremiah 34:16 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻትኩም ግና ንድሕሪት ተመሊስኩም ንስመይ ኣርኪስኩም፡ ነፍሲ ወከፍ ባርያኡን ነታ ከም ድላዩኩም ሓራ ዘውጻእኩምዋ ባርያኡን ሰዲድኩም፡ ባሮትኩምን ኣገልገልትኹምን ኪዀኑ ድማ ተገዚእኩምዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ተመ​ል​ሳ​ችሁ ስሜን አስ​ነ​ቀ​ፋ​ችሁ፤ እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ች​ሁም በፈ​ቃ​ዳ​ቸው እን​ዲ​ሄዱ አር​ነት ያወ​ጣ​ች​ኋ​ቸ​ውን ወን​ድና ሴት ባሪ​ያ​ዎ​ቻ​ች​ሁን፥ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ባሪ​ያ​ዎች እን​ዲ​ሆ​ኑ​ላ​ችሁ መለ​ሳ​ች​ኋ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ተመልሳችሁ ስሜን አስነቀፋችሁ፥ እያንዳንዳችሁም በፈቃዳቸው እንዲሄዱ አርነት ያወጣችኋቸውን ወንድና ሴት ባሪያዎቻችሁን አስመለሳችሁ፥ ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎችም እንዲሆኑላችሁ ገዛችኋቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ተመልሳችሁ ስሜን አስነቀፋችሁ፥ እያንዳንዳችሁም በፈቃዳቸው እንዲሄዱ አርነት ያወጣችኋቸውን ወንድና ሴት ባርያዎቻችሁን አስመለሳችሁ፥ ወንዶችና ሴቶች ባርያዎችም እንዲሆኑላችሁ ገዛችኋቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሀእካ ህንተ ህንተ ቆፋ ላሚደ፥ ታ ሱን ቱንሴድታ። ዎቲደ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ኮዬዳዋዳን፥ አይለተፐ ከሴዳ ህንተ አቱማነ ማጫ አይለቱዋ ዛሪደ አይለዬድታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin ha"ikka hintte hintte k'ofaa laammiide, ta suntsaa tunisseeddita. Wootiide gooppe, unttunttu koyeeddawaadan, ayiletetsaappe kesseedda hintte attumanne mac'c'a ayiletuwaa zaariide ayileyeedita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin ha7ikka intte intte qofa laammidi ta sunththaa tunisideta. Intte la7a yeddida attumanne macca aylleta zaaridi aylleteththan haarideta» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ሃኢካ ኢንቴ ኢንቴ ቆፋ ላሚዲ ታ ሱን ቱኒሲዴታ። ኢንቴ ላኣ ዬዲዳ ኣቱማኔ ማጫ ኣይሌታ ዛሪዲ ኣይሌቴን ሃሪዴታ» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ህንተ፥ ህንተ ቆፋ ላምድ፥ ታ ሱን ቱንስደታ። ኤንቲ ኮይዳ በሳ ባና መላ ላአ ከስዳ አደነ ማጫ አይለታ ዛሪድ ሃርደታ።”
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin hinte, hinte qofaa laammidi, ta sunthaa tunisideta. Enti koyida bessaa baana mela la77a kessida addenne macca aylleta zaaridi haarideta.”
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን ተመልሳችሁ ስሜን አረከሳችሁ፤ ወደ ፈለጉበት እንዲሄዱ ነጻ የለቀቃችኋቸውንም ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎቻችሁን መለሳችሁ፤ እንደ ገናም ባሪያዎቻችሁ አደረጋችኋቸው።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን እንደገና ሐሳባችሁን በመለወጥ ስሜን የሚያስነቅፍ ሥራ ሠራችሁ፤ ይኸውም ሁላችሁም እንደየፍላጎታቸው ነጻ የለቀቃችኋቸውን እንደገና ባሪያዎች አድርጋችሁ መግዛት ቀጠላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና ተመሊስኩም ንስመይ ኣርከስኩምዎ፤ ነቶም ሓራ ኣውፂእኹም፥ ናብ ዝደለይዎ ክኸዱ ዝሰደድኩምዎም ደቂ ተባዕትዮን ደቂ ኣንስትዮን መለስኩምዎም፤ ተባዕትዮን ኣንስትዮን ባሮትኩም ጌርኩም ከዓ ገዛእኹምዎም።