Jeremiah 34:15 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ድማ ተገልቢጥኩም፡ ነፍሲ ወከፍ ንሓርነት ብጻዩ ብምጽዋዕ ኣብ ኣዒንተይ ቅኑዕ ገይርኩም ኣለኹም። ኣብታ ብስመይ እትጽዋዕ ቤት ድማ ኣብ ቅድመይ ቃል ኪዳን ኣቲኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናንተም ዛሬ ተመልሳችሁ ሰው ሁሉ ባልንጀራውን አርነት ለማውጣት ዓመተ ኅድገትን በማድረግ በዐይኔ ፊት ቅን የሆነውን ነገር አድርጋችሁ ነበር፤ ስሜም በሚጠራበት ቤት ውስጥ በፊቴ ቃል ኪዳን አድርጋችሁ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተም ዛሬ ተመልሳችሁ ሰው ሁሉ ባልንጀራውን አርነት ለማውጣት አዋጅ በመንገር ለዓይኔ ደስ የሚያሰኝን ነገር አድርጋችሁ ነበር፥ በስሜም በሚጠራበት ቤት ውስጥ በፊቴ ቃል ኪዳን አድርጋችሁ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተም ዛሬ ተመልሳችሁ፥ ሰው ሁሉ ባልንጀራውን አርነት ለማውጣት አዋጅ በመንገር ለዓይኔ ደስ የሚያሰኝን ነገር አድርጋችሁ ነበር፥ ስሜም በተጠራበት ቤት ውስጥ በፊቴ ቃል ኪዳን አድርጋችሁ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተካ ማታ ዎድያፐ ካሰ ህንተ ናጋራ አጊደ፥ አይለቱዋ አይለተፐ ከሳናዉ አዋዬድታ፤ ታ ስንን ልከባ ኦድታ። ቃይ ሄዋ ኦናዉ ታ ስንን፥ ታ ሱንይ ጼሰትያ ታ ጌሻ ጎልያን ጫቁዋ ጫቀቴድታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttekka mata wodiyaappe kase hintte nagaraa aggiide, ayiletuwaa ayiletetsaappe kessanaw awaayeeddita; ta sintsan likkebaa ootseeddita. K'ay hewaa ootsanaw ta sintsan, ta suntsay s'eesettiyaa ta Geeshsha Golliyaan c'aak'uwaa c'aak'k'eteeddita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ha7i intte maaroteththan gelidi ta sinththan lo7o ooso ooththideta; intte issoy issoy Ibraawe gidida intte dabboti aylleteththafe la7a kezana mala awajjideta; ta sunththay izan xeygettiza Keeththaan ta sinththan caaqo qaala gelideta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃኢ ኢንቴ ማሮቴን ጌሊዲ ታ ሲንን ሎኦ ኦሶ ኦዴታ፤ ኢንቴ ኢሶይ ኢሶይ ኢብራዌ ጊዲዳ ኢንቴ ዳቦቲ ኣይሌቴፌ ላኣ ኬዛና ማላ ኣዋጂዴታ፤ ታ ሱንይ ኢዛን ጼይጌቲዛ ኬን ታ ሲንን ጫቆ ቃላ ጌሊዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተካ ማታ ዎደፐ ካሰ ህንተ ናጋራፐ ስሚድ፥ አይለታ ላአ ከሳናዉ አዋጅደታ፤ ታ ስንን ሱረባ ኦደታ። ቃስ ሄሳ ኦናዉ ታ ስንን፥ ታ ሱንይ ፄገትያ ታ ኬን ጫቅደታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinteka mata wodepe kase hinte nagaraape simmidi, aylleta la77a kessanaw awaajideta; ta sinthan suureba oothideta. Qassi hessa oothanaw ta sinthan, ta sunthay xeegetiya ta keethan caaqideta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እናንተም አሁን ንስሓ በመግባት በፊቴ ትክክለኛ ነገር አደረጋችሁ፤ እያንዳንዳችሁም ለወገኖቻችሁ ነጻነት ዐወጃችሁ፤ ስሜ በሚጠራበት ቤትም በፊቴ ቃል ኪዳን ገባችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነሆ እናንተም ከጥቂት ቀኖች በፊት ተጸጸታችሁ እኔን ደስ የሚያሰኝ ነገር መሥራት ጀምራችሁ ነበር፤ ሁላችሁም ከእስራኤላውያን ወገን የሆኑ ባሪያዎቻችሁን ነጻ ለመልቀቅ ተስማማችሁ፤ እኔ በምመለክበትም ቤተ መቅደስ ተሰብስባችሁ በፊቴ ቃል ኪዳን ገባችሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻትኩም ሎሚ ተመሊስኩም፥ ነፍሲ ወከፍኩም ንብፃዩ ሓራ ምውፃእ ብምእዋጅኩም ከዓ፥ ኣብ ቅድሚ ዓይነይ ቅኑዕ ገበርኩም። ኣብታ ብስመይ ዝተሰምየት ቤት ድማ፥ ኣብ ቅድመይ ኪዳን ኣተኹም። |