Jeremiah 34:14 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መወዳእታ ሾብዓተ ዓመት፡ ነፍሲ ወከፍ ሓዉ፡ እቲ እተሸጠልኩም እብራዊ፡ ሓድግኩም። ሽዱሽተ ዓመት እንተ ኣገልገለካ ድማ ካባኻ ሓራ ክትወጽእ ኣለካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስድስት ዓመት በተፈጸመ ጊዜ፥ የተሸጠላችሁን፥ ስድስትም ዓመት የተገዛላችሁን ዕብራዊ ወንድማችሁን እያንዳንዳችሁ አርነት ታወጡታላችሁ፤ አባቶቻችሁ ግን አልሰሙኝም፤ ጆሮአቸውንም አላዘነበሉም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰባት ዓመት በተፈጸመ ጊዜ፥ የተሸጠላችሁን ስድስትም ዓመት የተገዛላችሁን ዕብራዊ ወንድማችሁን እያንዳንዳችሁ አርነት ታወጡታላችሁ፥ እያንዳንዱም ያወጣዋል፤ አባቶቻችሁ ግን አልሰሙኝም ጆሮአቸውንም አላዘነበሉም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ‘ሰባት ዓመት በተፈጸመ ጊዜ፥ የተሸጠላችሁን ስድስትም ዓመት ያገለገላችሁን ዕብራዊ ወንድማችሁን እያንዳንዳችሁ አርነት ታወጡታላችሁ፥ ለእናንተም ከሚሰጠው አገልግሎት ነጻ ታደርጉታላችሁ፤’ ነገር ግን አባቶቻችሁ አልሰሙኝም ጆሮአቸውንም ወደ እኔ አላዘነበሉም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ቃላ ጫቁዋ ማራን፥ ‘እብራዌ አይሊ ደእያ አሳይ ኡባይ፥ አይለቱዋ ኡሱፑን ላይ ኦስስ ስሚደ፥ ላፑን ላይ አይለተፐ ከስ የድተ’ ያጋደ አዛዛድ። ሽን ህንተ ማይዛ አዎቱ ታን ኦድያዋ ስሰናን እጼድኖ ታዉ አዛዘትበይክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He k'aalaa c'aak'uwaa maaran, ‹Ibraawe ayilii de'iyaa Asay ubbay, ayiletuwaa usuppun laytsaa oosissi simmiide, laappuntsa laytsi ayiletetsaappe kessi yeddite› yaagaade azazaad. Shin hintte mayzza aawotuu taani odiyaawaa sisennan is's'eeddino taw azazettibeykkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | ‹Bana aylleteththas aaththi immida intte dabbo Ibraaweta usuppun layth haaridaappe guye laappunththa layththan la7a yeddo› gaada caaqeththadis; gido attiin intte aawati ta gizaaz siyontta ixxidi ba hayth haraso yeggida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ‹ባና ኣይሌቴስ ኣ ኢሚዳ ኢንቴ ዳቦ ኢብራዌታ ኡሱፑን ላይ ሃሪዳፔ ጉዬ ላፑን ላይን ላኣ ዬዶ› ጋዳ ጫቄዲስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢንቴ ኣዋቲ ታ ጊዛዝ ሲዮንታ ኢጺዲ ባ ሃይ ሃራሶ ዬጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ጫቁዋ ማራን፥ ‘እብራወ አይለይ ደእያ አሰ ኡባይ፥ አይለታ ኡሱፑን ላይ ኦስስድ፥ ላፑን ላይን አይለተፈ ከስድ የድተ’ ያጋዳ ኪታስ። ሽን ህንተ ማይዛት ታ ኦድያባ ስኦና እፅዶሶና፤ ታዉ ኪተትቦኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He caaquwa maaran, ‘Ibraawe aylley de7iya ase ubbay, aylleta usupun laythi oosisidi, laapuntha laythan aylletethafe kessidi yeddite’ yaagada kiittas. Shin hinte mayzati ta odiyaba si7onna ixidosona; taw kiitetibookona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ራሱን በባርነት ለእናንተ የሸጠውን ዕብራዊ ወንድማችሁን እያንዳንዳችሁ በየሰባት ዓመቱ ነጻ ትለቅቃላችሁ፤ ስድስት ዓመት ከተገዛላችሁ በኋላ ነጻ ታወጡታላችሁ።” አባቶቻችሁ ግን አልሰሙኝም ጆሯቸውንም ወደ እኔ አላዘነበሉም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያም ቃል ኪዳን መሠረት፥ ዕብራውያን ባሪያዎች ያሉአቸው ሁሉ ስድስት ዓመት ካገለገሉአቸው በኋላ በሰባተኛው ዓመት ነጻ እንዲያወጡአቸው አዘዝኩ፤ ነገር ግን የቀድሞ አባቶቻችሁ ሊታዘዙኝም ሆነ ቃሌን ሊሰሙ አልፈለጉም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ‘ሸውዓተ ዓመት ምስ ተፈፀማ፥ ነፍሲ ወከፍኩም ነቲ ባዕሉ ንኣኻትኩም ንባርነት ዝሸጠ እሞ፥ ሽዱሽተ ዓመት ዝተገዝአኩም ዕብራዊ ሓውኩም፥ ነፍሲ ወከፍኩም ሓራ ኣውፅእዎ፤’ ግና ኣቦታትኩም ኣይሰምዑንን ኣእዛኖምውን ፅን ኣየበሉን። |