Jeremiah 34:12 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ቃል እግዚኣብሄር ካብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ መጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ ኤር​ም​ያስ እን​ዲህ ሲል መጣ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ የጌታ ቃል ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Godaa k'aalay Ermaasakko yeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas GODAA qaalay Ermaasakko yides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ጎዳ ቃላይ ኤርምያሳኮ ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Godaa qaalay Ermiyaasako yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ መፀ፤