Jeremiah 34:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪኡ ግና ተመሊሶም ነቶም ሓራ ዘውጽእዎም ደቂ ተባዕትዮ ባሮትን ኣንስቲ ባሮትን መለሱዎም፡ ንሰብኡት ባሮትን ኣንስቲ ባሮትን ድማ ኣገዛዝዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ከዚያ በኋላ ተመልሰው አርነት ያወጡአቸውን ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎቻቸውን አስመለሱ፤ ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎችም አድርገው ገዙአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን ከዚያ በኋላ ተመልሰው አርነት ያወጡአቸውን ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎቻቸውን አስመለሱ፥ ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎችም አድርገው ገዙአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ከዚያ በኋላ ተመልሰው አርነት ያወጡአቸውን ወንዶችና ሴቶች ባርያዎቻቸውን አስመለሱ፥ ወንዶችና ሴቶች ባርያዎችም አድርገው ገዙአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ባረንቱ ቆፋ ላሚደ፥ አይለተፐ ከሴዳ ባረንቱ አቱማነ ማጫ አይለቱዋ ዛሪደ አይለዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin barenttu k'ofaa laammiide, ayiletetsaappe kesseedda barenttu attumanne mac'c'a ayiletuwaa zaariide ayileyeedino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin bantta qofa laammidi aylleteththafe la7a yeddida bantta attumanne macca aylleta zaaridi aylleteththan haarida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ባንታ ቆፋ ላሚዲ ኣይሌቴፌ ላኣ ዬዲዳ ባንታ ኣቱማኔ ማጫ ኣይሌታ ዛሪዲ ኣይሌቴን ሃሪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ኤንቲ ባንታ ቆፋ ላምድ፥ አይለተፈ ላአ ከስዳ ባንታ አደነ ማጫ አይለታ ዛሪድ ሃርዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin enti banta qofaa laammidi, aylletethafe la77a kessida banta addenne macca aylleta zaaridi haaridosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በኋላ ግን ሐሳባቸውን ቀይረው ነጻ የለቀቋቸው ባሪያዎቻቸውን እንዲመለሱ አደረጓቸው፤ እንደ ገናም ባሪያ አድርገው ገዟቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዘግየት ብሎ ግን ሐሳባቸውን ለወጡና በባርነት ያገለገሉአቸው ዘንድ እንደገና ማስገደድ ጀመሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደሓር ግና መሊሶም፥ ነቶም ሓራ ኣውፂኦምዎም ዝነበሩ ደቂ ተባዕትዮን ደቂ ኣንስትዮን ባሮቶም መለስዎም፤ ደቂ ተባዕትዮን ደቂ ኣንስትዮን ባሮት ገይሮም ድማ ገዝእዎም። |