Jeremiah 34:10 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሎም መሳፍንትን ኵሎም እቶም ናብቲ ኪዳን ዝኣተዉ ህዝብን ድማ፡ ነፍሲ ወከፍ ሰብ ንባርያኡን ነፍሲ ወከፍ ባርያኡን ክሓድግ ከም ዘለዎ ምስ ሰምዑ፡ ሓደ ኻባታቶም ደጊም ከየገልግሎም፡ ተኣዘዙ። ንሳቶም ድማ ይኸዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰው ሁሉ ወንድ ባሪያውንና ሴት ባሪያውን አርነት እንዲያወጣ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ማንም እንዳይገዛቸው ወደ ቃል ኪዳኑ የገቡ አለቆች ሁሉና ሕዝቡ ሁሉ ሰሙ፤ አርነትም አወጡአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰው ሁሉ ወንድ ባሪያውንና ሴት ባሪያውን አርነት እንዲያወጣ ከእንግዲህ ወዲህም ማንም እንዳይገዛቸው ወደ ቃል ኪዳኑ የገቡ አለቆች ሁሉና ሕዝቡ ሁሉ ሰሙ አርነትም አወጡአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ቃል ኪዳኑ የገቡ አለቆች ሁሉና ሕዝቡ ሁሉ ሰምተው ማንም ሰው ወንድ ባርያውንና ሴት ባርያውን አርነት እንዲያወጣ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ማንም እንዳይገዛቸው አደረጉ፤ እነርሱም ሰምተው አርነት አወጡአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ አሳይ ኡባይነ ካፓቱ ኡባይ ጫቀቴዳ ጫቁዋዳን፥ ባረንቱ አቱማነ ማጫ አይለቱዋ አይለተፐ ከሳናዉነ ላኤን ዛሪደ አይለየናን አጋናዉ ማዬድኖ፤ ኡንቱንታ አይለተፐ ከሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Asay ubbaynne kaappatuu ubbay c'aak'k'eteedda c'aak'uwaadan, barenttu attumanne mac'c'a ayiletuwaa ayiletetsaappe kessanawunne laa"entso zaariide ayileyenan agganaw mayyeeddino; unttuntta ayiletetsaappe kesseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssa ha caaqo qaalan kuuyida shuumetinne derey ubbay bantta attumanne macca aylleta aylleteththafe kessanaassinne nam7anththo zaaridi aylleteththan haarontta agganaas qaala qachchida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳ ሃ ጫቆ ቃላን ኩዪዳ ሹሜቲኔ ዴሬይ ኡባይ ባንታ ኣቱማኔ ማጫ ኣይሌታ ኣይሌቴፌ ኬሳናሲኔ ናምኣን ዛሪዲ ኣይሌቴን ሃሮንታ ኣጋናስ ቃላ ቃቺዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ አሳይነ ሀላቃት ኡባይ ጫቅዳ ጫቁዋን ባንታ አደነ ማጫ አይለታ አይለተፈ ላአ ከሳናዉነ ዛሪድ አይለተን ሃሮና አጋናዉ ጊግድ ኤንታ አይለተፈ ላአ ከስዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, asaynne halaqati ubbay caaqida caaquwan banta addenne macca aylleta aylletethafe la77a kessanawunne zaaridi aylletethan haaronna agganaw giigidi enta aylletethafe la77a kessidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ቃል ኪዳን የተስማሙት ባለሥልጣኖችና ሕዝቡ ሁሉ ወንድ ወይም ሴት ባሪያዎቻቸውን ነጻ ለመልቀቅና ከእንግዲህ ባሪያ አድርገው ላይገዟቸው ተስማሙ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሕዝቡና መሪዎቻቸው ሁሉ ባሪያዎቻቸውን ነጻ ለመልቀቅና እንደገና መልሰውም ባሪያዎች ላለማድረግ ተስማሙ፤ በዚህም ስምምነት መሠረት ሁሉንም ነጻ አወጡአቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣሕሉቖምን ኵሎም ህዝብን ንደቂ ተባዕትዮን ደቂ ኣንስትዮን ባሮቶም ሓራ ኸውፅኡ፥ ድሕሪዙይ ከዓ ባሮት ከይገብርዎም፥ ቃል ኪዳን ኣተዉ፥ ሓራውን ኣውፅእዎም። |