Jeremiah 34:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ካብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ ዝመጸ ቃል፡ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎንን ብዘሎ ሰራዊቱን ብዘሎ መንግስታት ምድሪ ግዝኣቱን ብዘሎ ህዝብን ምስ ኢየሩሳሌምን ምስ ኩለን ከተማታታን ምስ ተዋግኡ፡ ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆ​ርና ሠራ​ዊቱ ሁሉ፥ ከእ​ጁም ግዛት በታች ያሉ የም​ድር መን​ግ​ሥ​ታት ሁሉ፥ አሕ​ዛ​ብም ሁሉ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ም​ንና የይ​ሁ​ዳን ከተ​ሞች ሁሉ ይወጉ በነ​በረ ጊዜ፥ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ወደ ኤር​ም​ያስ የመጣ ቃል ይህ ነው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆርና ሠራዊቱ ሁሉ ከእጁም ግዛት በታች ያሉ የምድር መንግሥታት ሁሉ አሕዛብም ሁሉ ኢየሩሳሌምንና ከተሞችዋን ሁሉ ይወጉ በነበረ ጊዜ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆርና ሠራዊቱ ሁሉ፥ ከእጁም ግዛት በታች ያሉ የምድር መንግሥታት ሁሉ፥ አሕዛብም ሁሉ ኢየሩሳሌምንና ከተሞችዋን ሁሉ ይወጉ በነበረ ጊዜ፥ ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባብሎነ ካቲ ናቡካዳናጾር፥ አ ኦላንቻቱ ኡባይነ እ ሞድያ ካዉተቱዋን አሳይ ኡባይ፥ የሩሳላመነ የሩሳላመ ዩሹዋን ደእያ ካታማቱዋ ኡባ ኦልያ ዎደ፥ ሀ ቃላይ መና ጎዳፐ ኤርማሳዉ ዬዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Baabloone Kaatii Naabukadanas'oori, Aa olanchchatuu ubbaynne I mooddiyaa kawutetsatuwaan Asay ubbay, Yerusaalamenne Yerusaalame yuushshuwaan de'iyaa katamatuwaa ubbaa oliyaa wode, ha k'aalay Med'inaa Godaappe Ermaasaw yeedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone kawo Nabukadanaxoorey, iza olanchchati ubbaynne izi haariza kawoteththa garsan diza kawotinne dere ubbay, Yerusalaamenne izi yuushon diza katamata ubbaa oliza wode ha qaalay GODAAPPE Ermaasakko yides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬይ፥ ኢዛ ኦላንቻቲ ኡባይኔ ኢዚ ሃሪዛ ካዎቴ ጋርሳን ዲዛ ካዎቲኔ ዴሬ ኡባይ፥ ዬሩሳላሜኔ ኢዚ ዩሾን ዲዛ ካታማታ ኡባ ኦሊዛ ዎዴ ሃ ቃላይ ጎዳፔ ኤርማሳኮ ዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባብሎነ ካዎይ ናቡካዳናፆር፥ እያ ኦላንቾት ኡባይነ እ ሃርያ ካዎተታን ደእያ አሳ ኡባይ፥ የሩሳላመነ የሩሳላመ ዩሹዋን ደእያ ካታማታ ኡባ ኦልያ ዎደ፥ ሀ ቃላይ ጎዳፐ ኤርምያሳኮ ይስ፦
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Babiloone kawoy Nabukadanaxoori, iya olanchoti ubbaynne I haariya kawotethatan de7iya asa ubbay, Yerusalaamenne Yerusalaame yuushuwan de7iya katamata ubbaa oliya wode, ha qaalay Godaape Ermiyaasako yis:
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆርና ሰራዊቱ ሁሉ፣ በግዛቱም ሥር ያሉ መንግሥታትና ሕዝቦች ሁሉ ኢየሩሳሌምንና በአካባቢዋ የሚገኙትን ከተሞች ይወጉ በነበረ ጊዜ፣ እንዲህ የሚል ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆርና ሠራዊቱ በግዛቱ ሥር ባሉት መንግሥታትና ሕዝቦች ጭምር እየተረዳ በኢየሩሳሌምና በዙሪያዋ ባሉ ከተሞች ላይ የጦርነት አደጋ በሚጥልበት ጊዜ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናገረኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎንን ኵሉ ሰራዊቱን፥ እቶም ኣብ ትሕቲ ኢዱ ዝግዝኡ ዝነበሩ ዅሎም መንግስታት ምድርን ኵሎም ህዝብታትን፥ ምስ ኢየሩሳሌምን ምስ ኵለን ከተማታታን፥ ይዋግኡ ኣብ ዝነበሩሉ ጊዜ፥ ካብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ ዝመፀ ቓል እዙይ እዩ፦