Jeremiah 33:25 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኪዳነይ ምስ ለይትን መዓልትን እንተ ዘይኰነ፡ ስርዓታት ሰማይን ምድርን እንተ ዘይጸንዕኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ የቀ​ንና የሌ​ሊት ቃል ኪዳ​ኔን የሰ​ማ​ይ​ንና የም​ድ​ር​ንም ሥር​ዐት ያላ​ጸ​ናሁ እንደ ሆነ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የቀንና የሌሊት ቃል ኪዳኔን የሰማይንና የምድርንም ሥርዓት ያላጸናሁ እንደሆነ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እንዲህ ይላል፦ የቀንና የሌሊት ቃል ኪዳኔን የሰማይንና የምድርንም ሥርዓት ያላጸናሁ እንደሆነ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን መና ጎዳይ ጋላሳናነ ቃማና ጫቀቴዳ ጫቁዋነ ሳሉዋነ ሳኣ ህግያ ምንቤናባ ግድንቶ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani Med'inaa Goday gallassaananne k'ammaana c'aak'k'eteedda c'aak'uwaanne saluwaanne sa'aa higgiyaa mintsabeennabaa gidintto,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, «Gallassasinne omarsas, salossinne sa7as woga essiday tana gidontta aggiko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ «ጋላሳሲኔ ኦማርሳስ፥ ሳሎሲኔ ሳኣስ ዎጋ ኤሲዳይ ታና ጊዶንታ ኣጊኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ጋላሳራነ ቃማራ ጫቅዳ ጫቁዋነ ሳሎነ ሳአ ህግያ ምንቦናባ ግድኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani gallasaranne qammara caaqida caaquwanne salonne sa7a higgiya minthaboonnaba gidiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የቀንና የሌሊት ኪዳኔን፣ የሰማይንና የምድርንም ሥርዐት ያጸናሁ እኔ ካልሆንሁ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቀጥሎም እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ “ለቀንና ለሌሊት መፈራረቅ፥ ለሰማይና ለምድር ቋሚ ሥርዓት የሰጠሁበትን ቃል ኪዳን ያልመሠረትሁ ከሆነ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ምስ መዓልትን ምስ ለይትን ዘሎ ኺዳነይ እንተ ዘየፅኒዐ፥ ንሰማይን ምድርን ዝሓገግክዎ ስርዓትውን እንተ ዘየፅኒዐ፥