Jeremiah 33:24 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ህዝቢ እዚ፡ ነቶም እግዚኣብሄር ዝሓረዮም ክልተ ወለዶ፡ ንሱ እኳ ነጸጎም፡ ኢሉ እተዛረቦዶ ኣየስተብሃልኩምን ኢኹም፧ ስለዚ ኣብ ቅድሚኦም ድሕሪ ደጊም ህዝቢ ከይኮኑ ንህዝበይ ንዒቖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ይህ ሕዝብ፦ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ሁለቱን ወገን ጥሎአቸዋል፥ እንዲሁ በፊታቸው ከእንግዲህ ወዲህ ሕዝብ እንዳይሆን ሕዝቤን አቃልለዋል ያለውን ነገር አትመለከትምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህ ሕዝብ። እግዚአብሔር የመረጣቸውን ሁለቱን ወገን ጥሎአቸዋል ያለውን ነገር አትመለከትምን? እንዲሁ በፊታቸው ከእንግዲህ ወዲህ ሕዝብ እንዳይሆን ሕዝቤን አቃልለዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ይህ ሕዝብ፦ ‘ጌታ የመረጣቸውን ሁለቱን ወገን ጥሎአቸዋል’ ያለውን ነገር አትመለከትምን? እንዲሁ በፊታቸው ከእንግዲህ ወዲህ ሕዝብ ባለመሆኑ ሕዝቤን አቃልለዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀ አሳይ፥ ‘መና ጎዳይ ባረ ዶሬዳ ላኡ ካዉተቱዋ፥ እስራኤልያነ ይሁዳ አግ ባሼዳ’ ያጊደ ሃሳይያዋ ኔን አኬካበይኪ? ኡንቱንቱ ታ አሳ ካደ፥ ባረና ዳንዳዬዳ ካዉተ ከስክኖ ጊደ ቆፒኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ha asay, ‹Med'inaa Goday bare dooreedda laa"u kawutetsatuwaa, Israa'eeliyaanne Yihudaa aggi basheedda› yaagiide haasayiyaawaa neeni akeekabeyikkii? Unttunttu ta asaa kad'iide, barena danddayeedda kawutetsaa kesikkino giide k'oppiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ha asay, ‹GODAY ba doorida nam7u kawoteththata yeggi aggides› gi haasayzayssa ne akeekabeekkii? Istti ta deraa kadhidi kawoteththan qoodibeettenna» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃ ኣሳይ፥ ‹ጎዳይ ባ ዶሪዳ ናምኡ ካዎቴታ ዬጊ ኣጊዴስ› ጊ ሃሳይዛይሳ ኔ ኣኬካቤኪ? ኢስቲ ታ ዴራ ካዲ ካዎቴን ቆዲቤቴና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሀ አሳይ፥ ‘ጎዳይ ባ ዶርዳ ናምኡ ካዎተታ፥ እስራኤለነ ይሁዳ አጋግስ’ ያግድ ኦደተይሳ ነ አኬካብኪ? ኤንቲ ታ አሳ ካድ፥ ባና ዳንዳእዳ ካዎተ ግዶኮና ግድ ቆፖሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ha asay, ‘Goday ba doorida nam7u kawotethata, Isra7eelenne Yihuda aggaagis’ yaagidi odeteysa ne akeekabikii? Enti ta asaa kadhidi, bana danda7ida kawotethi gidokona gidi qopoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ይህ ሕዝብ፣ ‘ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ሁለቱን መንግሥታት ጥሏል’ እንደሚሉ አላስተዋልህምን? ሕዝቤን ንቀዋል፤ እንደ ሕዝብም አልቈጠሯቸውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እነዚህ ሕዝቦች፦ ‘እግዚአብሔር የመረጣቸውን እነዚያን ሁለት መንግሥታት ትቶአቸዋል’ ብለው ሕዝቤን በመናቅ በሕዝብነት እንደማያውቁአቸው አላስተዋልክምን?” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እዞም ህዝቢ እዚኣቶም፥ ‘እግዚኣብሄር ነዞም ዝሓረዮም ክልተ ነገድ ደርቢይዎም እዩ’ እናበሉ ዝዛረብዎ ዘለዉ ኣይትሪኦን ዲኻ? ድሕሪዙይ ኣብ ቅድሚኣቶም ህዝቢ ኸም ዘይኮኑ ቘፂሮም ይንዕቕዎም ኣለዉ። |