Jeremiah 33:22 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ ሰራዊት ሰማይ ኪቝጸር ዘይክእል፡ ሑጻ ባሕሪውን ዘይዕቀን፡ ከምኡ ድማ ንዘርእ ዳዊት ባርያይን ነቶም ዜገልግሉኒ ሌዋውያንን ከብዝሖም እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሰማይን ሠራዊት መቍጠር፥ የባሕርንም አሸዋ መስፈር እንደማይቻል፥ እንዲሁ የባሪያዬን የዳዊትን ዘርና የሚያገለግሉኝን ሌዋውያንን አበዛለሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰማይን ሠራዊት መቍጠር የባሕርንም አሸዋ መስፈር እንደማይቻል፥ እንዲሁ የባሪያዬን የዳዊትን ዘርና የሚያገለግሉኝን ሌዋውያንን አበዛለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰማይን ሠራዊት መቁጠር የባሕርንም አሸዋ መስፈር እንደማይቻል፥ እንዲሁ የባርያዬን የዳዊትን ዘርና የሚያገለግሉኝን ሌዋውያንን አበዛለሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ታ ቆማ ዳዊታ ዘረቱዋነ ታ ስንን ኦያ ሌዊያ ዛረ ቄሳቱ ዋ ፓይዳናዉ ዳንዳየተና ሳሉዋ ጾልንተቱዋዳንነ ማክና ዉረና አባ ሻፍያዳን ጮራያና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani ta k'oomaa Daawita zeretsatuwaanne ta sintsan ootsiyaa Leewiyaa zare k'eesetuwaa paydanaw danddayettenna saluwaa s'oolinttetuwaadaaninne makkina wurenna abbaa shafiyaadan c'orayana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tani ta oosanchcha Dawite zaretanne ta sinththan haggaziza Lewe qommota qooday baynda salo xoolintteta malanne makkiin wurontta abba shaamintta mala darsana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታኒ ታ ኦሳንቻ ዳዊቴ ዛሬታኔ ታ ሲንን ሃጋዚዛ ሌዌ ቆሞታ ቆዳይ ባይንዳ ሳሎ ጾሊንቴታ ማላኔ ማኪን ዉሮንታ ኣባ ሻሚንታ ማላ ዳርሳና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ታ አይልያ ዳዊታ ኮቻነ ታ ስንን ኦያ ሌወ ኮቻ ታይባናዉ ዳንዳኤቶና ሳሎ ፆልንቶታዳነ ማካናዉ ዳንዳኤቶና አባ ሻፍያዳ ዳርሳና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani ta aylliya Dawita kochaanne ta sinthan oothiya Leewe kocha taybanaw danda7etonna salo xoolintotadanne makanaw danda7etonna abba shafiyada darsana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የአገልጋዬን የዳዊትን ዘር እንዲሁም በፊቴ የሚቆሙትን ሌዋውያን እንደማይቈጠሩ እንደ ሰማይ ከዋክብትና እንደማይሰፈር የባሕር አሸዋ አበዛቸዋለሁ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ የአገልጋዬን የዳዊትን ዘርና ከሌዊ ወገን የሆኑትን ካህናት ቊጥር አበዛለሁ፤ ብዛታቸውም ሊቈጠር እንደማይችል እንደ ባሕር አሸዋና እንደ ሰማይ ከዋክብት ይሆናል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ ሰራዊት ሰማይ ዘይቝፀር፥ ሑፃ ባሕሪ እውን ዘይስፈር፥ ከምኡ ንዘርኢ ዳዊት ባርያይን ንኣገልገልተይ ሌዋውያንን ከብዝሖም እየ።” |