Jeremiah 33:2 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር፡ ፈጣሪኣ፡ እቲ ዝፈጠራ እግዚኣብሄር፡ ከጽንዓ፡ ከምዚ ይብል። እግዚኣብሄር ስሙ እዩ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ምድርን የፈጠራት፥ የሠራትና ያጸናት እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ስሙ ጌታ የሆነ፥ ምድርንም የፈጠረ ጌታ፥ ሊያጸናውም የሠራው ጌታ እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኣ መዳ መና ጎዳይ፥ ጊግሲደ አ ሳኣን ዎዳ መና ጎዳይ፥ አ ሱንይካ መና ጎዳ ጌተትያዌ ታና ሀዋዳን ያጌ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sa'aa med'd'eedda Med'inaa Goday, giigissiide Aa sa'aan wotseedda Med'inaa Goday, Aa suntsaykka Med'inaa Godaa geetettiyaawe taana hawaadan yaagee; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sa7aa medhdhiday, giigsidaynne yoch yeggida GODAY, izas sunththayka GODAA gididay, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳኣ ሜዳይ፥ ጊግሲዳይኔ ዮች ዬጊዳ ጎዳይ፥ ኢዛስ ሱንይካ ጎዳ ጊዲዳይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኣ መዳ ጎዳይ፥ ጊግስድ እያ በሳን ዎዳ ጎዳይ፥ እያ ሱንይ ጎዳ ጌተተይስ ሀይሳዳ ያጌስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sa7aa medhida Goday, giigisidi iya bessan wothida Goday, iya sunthay Godaa geeteteysi haysada yaagees: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ምድርን የፈጠራት፣ ያበጃትና የመሠረታት እግዚአብሔር ፣ ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፣ እርሱ እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ምድርን የፈጠራትና ያዘጋጃት፥ ተደላድላም እንድትኖር ያደረጋት እግዚአብሔር ተናገረኝ፤ ስሙም ጌታ እግዚአብሔር ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስሙ እግዚኣብሄር ዝኾነ፥ ንምድሪ ዝፈጠራን ዝመስረታን ዘፅንዓን እግዚኣብሄር፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ |