Jeremiah 33:17 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ዳዊት ኣብ ዝፋን ቤት እስራኤል ዚቕመጥ ሰብ ከቶ ኣይስእንን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላ​ልና፦ በእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ዙፋን ላይ የሚ​ቀ​መጥ ሰው ከዳ​ዊት ዘንድ አይ​ታ​ጣም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። በእስራኤል ቤት ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው ከዳዊት ዘንድ አይታጣም፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እንዲህ ይላልና፦ ዳዊት በእስራኤል ቤት ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው ፈጽሞ አያጣም፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊታ ዘረፐ እስራኤልያ ካዉተ አራታን ኡትያ አሳይ ኡባካ የና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawita zeretsaappe Israa'eeliyaa kawutetsaa araatan uttiyaa Asay ubbakka d'ayenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «GODAY, ‹Dawite zereththafe Isra7eele kawoteththa araatan uttiza asi mulekka dhayenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጎዳይ፥ ‹ዳዊቴ ዜሬፌ ኢስራኤሌ ካዎቴ ኣራታን ኡቲዛ ኣሲ ሙሌካ ዬና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊታ ኮቻፈ እስራኤለ አራታን ኡትያ አስ የና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawita kochaafe Isra7eele araatan uttiya asi dhayenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤ ‘ከዳዊት ዘር በእስራኤል ቤት ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው ፈጽሞ አይታጣም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዳዊት ዘር በእስራኤል ላይ የሚነግሥ ንጉሥ ከቶ እንደማይጠፋ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ዳዊት፥ ኣብ ዙፋን ቤት እስራኤል ዝቕመጥ ሰብ ከቶ ኣይሰኣንን እዩ፤ ይብል እግዚኣብሄር።