Jeremiah 33:15 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በተን መዓልትታት እቲኣን በታ ግዜ እቲኣን ንዳዊት ቡቕሊ ጽድቂ ኽበቍል እየ። ኣብታ ሃገር ከኣ ፍትሕን ጽድቅን ኪገብር እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ዘመን በዚ​ያም ጊዜ ለዳ​ዊት የጽ​ድ​ቅን ቍጥ​ቋጥ አበ​ቅ​ል​ለ​ታ​ለሁ፤ እር​ሱም ፍር​ድ​ንና ጽድ​ቅን በም​ድር ያደ​ር​ጋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ዘመን በዚያም ጊዜ ለዳዊት የጽድቅን ቍጥቋጥ አበቅልለታለሁ፤ እርሱም ፍርድንና ጽድቅን በምድር ያደርጋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያም ዘመን በዚያም ጊዜ ለዳዊት የጽድቅን ቁጥቋጥ አበቅልለታለሁ፤ እርሱም ፍርድንና ጽድቅን በምድር ያደርጋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋላሳትዋንነ ሄ ዎደቱዋን ታን ዳዊታ ዛርያፐ እት ጽሎ አጫ ደንና፤ እ ሄ ቢታን ሱረ ፕርዳነ ጽሎተ ኦና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) he gallassatwaaninne he wodetuwaan taani Daawita zariyaappe itti s'illo Aac'aa dentsana; I he biittan suure pirddaanne s'illotetsaa ootsana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «He gallassataninne he wodetan tani Dawite zareppe issi xillo hagga aacisana; izi he biittan suure pirdanne xilloteth ooththana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄ ጋላሳታኒኔ ሄ ዎዴታን ታኒ ዳዊቴ ዛሬፔ ኢሲ ጺሎ ሃጋ ኣጪሳና፤ ኢዚ ሄ ቢታን ሱሬ ፒርዳኔ ጺሎቴ ኦና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ታኒ ዳዊታ ኮቻፈ እስ ፅሎ አጫ ደንና፤ እ ሱረ ፕርዳ ፕርዳና፤ ፅሎ ኦና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode taani Dawita kochaafe issi xillo Aaca denthana; I suure pirda pirdana; xillo oothana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘በዚያ ዘመንና በዚያ ጊዜ፣ ከዳዊት ቤት ጻድቅ ቅርንጫፍ አበቅላለሁ፤ በምድሪቱም ፍትሕንና ጽድቅን ያደርጋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ የዳዊት ዘር ቅርንጫፍ የሆነ አንድ ጻድቅ ንጉሥ እመርጣለሁ፤ ያም ንጉሥ በአገሪቱ ላይ ቅን የሆነውን ነገር ያደርጋል፤ ትክክለኛ ፍርድም ይሰጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በቲ ጊዜ እቱይን፥ በቲ ዘመን እቱይን፥ ንዳዊት ጨንፈር ፅድቂ ኸጠጥዐሉ እየ።