Jeremiah 33:12 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል፦ ከም ብሓድሽ ኣብዛ ብዘይ ሰብን እንስሳን ዝደነሰት ስፍራ፡ ኣብ ኵለን ከተማታታን፡ መጓሰ መጓሰኦም ዚድቅሱ ጓሶት መሕደሪ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ባድማ ሆኖ፥ ያለ ሰውና ያለ እን​ስሳ ባለው በዚህ ስፍራ በከ​ተ​ሞ​ችም ሁሉ መን​ጎ​ቻ​ቸ​ውን የሚ​ያ​ሳ​ር​ፉ​በት የእ​ረ​ኞች መኖ​ሪያ ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ባድማ ሆኖ፥ ያለ ሰውና ያለ እንስሳ ባለው በዚህ ስፍራ በከተሞችም ሁሉ መንጎቻቸውን የሚያሳርፉት የእረኞች መኖሪያ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ባድማ ሆና፥ ያለ ሰውና ያለ እንስሳ በሆነችው በዚህች ስፍራ፥ በከተሞችዋም ሁሉ መንጎቻቸውን የሚያሳርፉ የእረኞች መኖሪያ ስፍራ ዳግመኛ ይኖራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀ አሳይነ መሂ ባይና አይነ ባይና ቢታንነ አን ደእያ ካታማቱዋን ሄንንቻቱ ባረንቱ ዶርሳ ዉድያ አላጽስያ ጋዲ ደአና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Ha asaynne mehii bayinna ayinne baynna biittaaninne an de'iyaa katamatuwaan hentsanchchatuu barenttu dorssaa wudiyaa allas's'issiyaa gadii de'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Ubbaafe Wolqqama Xoossay, «As gidiin woykko medosati baynda bula sohon katamata ubbaan heenththanchchati bantta wudeta heemmizasoho demmana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳይ፥ «ኣስ ጊዲን ዎይኮ ሜዶሳቲ ባይንዳ ቡላ ሶሆን ካታማታ ኡባን ሄንንቻቲ ባንታ ዉዴታ ሄሚዛሶሆ ዴማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀ አሳይነ መሄይ ባይና ባይሳ ቢታንነ እያን ደእያ ካታማታን ሄንንቾት ባንታ ዶርሳ ዉድያ ሄምያ ጋደይ ዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ha asaynne mehey bayna baysa biittaninne iyan de7iya katamatan henthanchoti banta dorsa wudiya heemmiya gadey daana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ሰውም ሆነ እንስሳት በማይኖሩበት በዚህ ባዶ ስፍራ፣ በከተማዎቹም ሁሉ እረኞች መንጎቻቸውን የሚያሳርፉበት እንደ ገና ያገኛሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦ “ሕዝብም ሆነ እንስሳ የማይኖርባት ምድረ በዳ በሆነች በዚህች ምድር እንደገና እረኞች የበጎቻቸውን መንጋ የሚያሠማሩበት መስክ ይኖራል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ኣብዛ ሰብን እንስሳን ዘይብላ ስፍራን፥ ኣብ ኵለን ከተማታታን ከም ብሓድሽ፥ መሕደሪ እቶም መጓሰታቶም ዘስፍሩ ጓሶት ክኸውን እዩ።