Jeremiah 33:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድምጺ ሓጐስን ድምጺ ሓጐስን፡ ድምጺ መርዓውን ድምጺ መርዓትን፡ ድምጺ እቶም፡ እግዚኣብሄር ሰናይ እዩ እሞ፡ ንእግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ኣመስግንዎ፡ ይብሉ። ምሕረቱ ንዘለኣለም እዩ እሞ፡ ናይቶም ኣብ ቤት እግዚኣብሄር መስዋእቲ ምስጋና ዘምጽኡ እዮም። ዕጫ እታ ሃገር ከምቲ ፈለማ ዝነበረት ክመልሳ እየ እሞ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሐሤት ድምፅና የደስታ ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራ ድምፅና የሴት ሙሽራ ድምፅ፦ እግዚአብሔር ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘለዓለም ነውና የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን አመስግኑ የሚሉ ሰዎች ድምፅ፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት የምስጋናን መሥዋዕት የሚያመጡ ሰዎች ድምፅ እንደ ገና ይሰማል። የዚያችን ምድር ምርኮኞች ቀድሞ እንደ ነበረ አድርጌ እመልሳለሁና፥” ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሐሤት ድምፅና የደስታ ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራ ድምፅና የሴት ሙሽራ ድምፅ። እግዚአብሔር ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና የሠራዊትን ጌታ እግዚአብሔርን አመስግኑ የሚሉ ድምፅ፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት የምስጋናን መሥዋዕት የሚያመጡት ድምፅ እንደ ገና ይሰማል። የምድርን ምርኮ ቀድሞ እንደ ነበረ አድርጌ እመልሳለሁና፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም፦ የሐሤት ድምፅና የደስታ ድምፅ፥ የሙሽራው ድምፅና የሙሽራይቱ ድምፅ፥ ወደ ጌታም ቤት፦ ‘ጌታ ቸር ነውና፥ ጽኑ ፍቅሩም ለዘለዓለም ነውና የሠራዊት ጌታን አመስግኑ!’ እያሉ የምስጋናን መሥዋዕት የሚያመጡ ሰዎች ድምፅ ነው። የምድሪቱን ምርኮ ቀድሞ እንደ ነበረ አድርጌ እመልሳለሁና፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቡላችያዋነ ቡላቼትያን ኮሻይነ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ጋላታ ያርሹዋ አሂደ፥ ሀዋዳን ያጊደ የጽያ አሳ ኮሻይ ስሰታና። “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳ ጋላትተ፤ አያዉ ጎፐ፥ እ ኬካ። አገና አ ሲቁ መናዋ” ያጊኖ። አያዉ ጎፐ፥ “ታን ኡንቱንታ ኦሞዱዋፐ ዛራደ ኡንቱንቱ ቢታ አሀና፤ ኡንቱንታ ካሰ ደኤዳዋዳን ኦደ፥ ታን እሻልሳደ ዎና” ያጌ መና ጎዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | bullachchiyaawaanne bullachchettiyaan kooshshaynne Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa galataa yarshshuwaa ahiidde, hawaadan yaagiide yes's'iyaa asaa kooshshay sisettana. «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaa galatite; ayaw gooppe, I keeka. Aggena Aa siik'uu med'inaawaa» yaagiino. Ayaw gooppe, «Taani unttuntta omooduwaappe zaaraadde unttunttu biittaa ahana; unttuntta kase de'eeddawaadan ootsaade, taani ishalissaade wotsana» yaagee Med'inaa Goday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ufayssa cenggurssi, mishirata cenggurssi hessaththoka bullachchizayssanne bullachchettizaari qaalay, « ‹GODAY kiya; iza maaroteththayka mernaassa; GODAA Ubbaafe Wolqqama Xoossaa galatite› giza galata yarsho ekkidi Xoossa Keeth yiza asata cenggurssi seetettana; he biittayfe di7ettida miish kase dizasota zaarana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡፋይሳ ጬንጉርሲ፥ ሚሺራታ ጬንጉርሲ ሄሳካ ቡላቺዛይሳኔ ቡላቼቲዛሪ ቃላይ፥ « ‹ጎዳይ ኪያ፤ ኢዛ ማሮቴይካ ሜርናሳ፤ ጎዳ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳ ጋላቲቴ› ጊዛ ጋላታ ያርሾ ኤኪዲ ጾሳ ኬ ዪዛ ኣሳታ ጬንጉርሲ ሴቴታና፤ ሄ ቢታይፌ ዲኤቲዳ ሚሽ ካሴ ዲዛሶታ ዛራና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | የነ ያጋኖ ግርስ፥ ኡፋይሳ ግርስ፥ ሄሳዳካ፥ ፆሳ ኬ ጋላታ ያርሾ ኤህድ፥ “እ ኬሀ ግድያ ግሾ፥ እያ ማሮተይ መርናሳ ግድያ ግሾ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳ ጋላትተ። ያግድ የፅሸ ፆሳ ኬ ጋላታ ያርሾ ኤክድ ያ አሳ ግርሳይ ስኤታና። ታኒ ኤንታ ድኦፐ ዛራና፤ ኤንቲ ካሰ ደእዳይሳዳ ኦዳ ዎና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yethinne Yaagano girsi, ufaysa girsi, hessadaka, xoossa keethi galata yarsho ehidi, “I keeha gidiya gisho, iya maarotethay merinaasa gidiya gisho, Ubbaafe Wolqaama Godaa galatite. yaagidi yexishe xoossa keethi galata yarsho ekidi yaa asaa girsay si7etana. Taan enta di7ope zaarana; enti kase de7idaysada oothada wothana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሐሤትና የደስታ ድምፅ፣ የሙሽራውና የሙሽራዪቱ ድምፅ፣ እንዲሁም፣ “ ‘ “ እግዚአብሔር ቸር ነውና፤ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤” የሚል የምስጋናን መሥዋዕት ይዘው ወደ እግዚአብሔር ቤት የሚመጡ ሰዎች ድምፅ ይሰማል፤ የምድሪቱን ምርኮ ቀድሞ እንደ ነበረ እመልሳለሁና፤’ ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ቦታ የተድላና የደስታ፥ የሠርግ ዘፈን ድምፅ እንደገና ይሰማል፤ ከምርኮ ለተመለሱትም ቀድሞ የነበራቸውን ንብረታቸውን ስለምመልስላቸው የምስጋና መሥዋዕት ለማቅረብ ወደ ቤተ መቅደሴ በሚመጡበት ጊዜ፥ ‘የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ እርሱ ቸር ነውና፥ ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ነውና’ እያሉ በከፍተኛ ድምፅ ይዘምራሉ። ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድምፂ ሓጐስን ዕልልታን ድምፂ መርዓውን መርዓትን፥ ከምኡውን እግዚኣብሄር ሕያዋይ እዩ፤ ምሕረቱውን ንዘለኣለም እዩሞ፥ ንጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣመስግንዎ ዝብሉ መስዋእቲ ምስጋና ሒዞም ናብ ቤት እግዚኣብሄር ናይ ዝመፁ ሰባት ድምፂ ኽስማዕ እዩ። ንምርኮ ምድሪ ኸዓ ኸምቲ ቐደም ዝነበሮ ገይረ ኽመልስ እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር።” |