Jeremiah 33:10 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፦ ኣብዛ ስፍራ እዚኣ፡ ሰብ ዘይብሉ በረኻን ኣራዊትን ዘይብሉ በረኻ ክትከውን እያ እትብልዋ፡ ኣብ ከተማታት ይሁዳን ኣብ ጎደናታት ኢየሩሳሌምን፡ ሰብ ዘይብላን ብዘይ ሰብን ዘይብላ ጐደናታት ኢየሩሳሌም፡ ከም ብሓድሽ ክስማዕ እዩ። ነባሪን ብዘይ እንስሳን፣ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “እናንተ፦ ያለ ሰውና ያለ እንስሳ ያለች ባድማ ናት በምትሉአት በዚች ስፍራ፥ የሚቀመጥባቸው በሌለ፥ ያለ ሰውና ያለ እንስሳ ባድማ በሆኑ በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም አደባባይ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲ ይላል። እናንተ። ያለ ሰውና ያለ እንስሳ ያለች ባድማ ናት በምትሉአት በዚህች ስፍራ፥ የሚቀመጥባቸው በሌላ፥ ያለ ሰውና ያለ እንስሳ ባድማ በሆኑ በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም አደባባይ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ጌታ እንዲህ ይላል፦ እናንተ፦ ‘ያለ ሰውና ያለ እንስሳ የሆነች ባድማ ናት’ በምትሉአት በዚህች ስፍራ፥ ሰውም በማይቀመጥባቸው፥ ያለ ሰውና ያለ እንስሳ ባድማ በሆኑ በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም አደባባይ ላይ ዳግመኛ ይህ ይሰማል |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ፥ ‘አሳይነ መሂ ባይና መላ ቢታ’ ጌዳ ሀ ሳአቱዋን፥ አሳይነ መሂ ባይና ይሁዳ ካታማቱዋንነ የሩሳላመ ኦገቱዋን፥ ናሸቻነ እልልሳ ኮሻይ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hintte, ‹Asayinne mehii bayinna mela biittaa› geedda ha sa'atuwaan, asaynne mehii bayinna Yihudaa katamatuwaaninne Yerusaalame ogetuwaan, nashshechchaanne ililssaa kooshshay, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Intte, ‹Hanna ha sohoya asinne medosati bayndaso› geeta; gido attiin asinne medosati baynda bula gidida Yuhuda katamataninne Yerusalaame ogetan qasse cenggurssi seetettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ኢንቴ፥ ‹ሃና ሃ ሶሆያ ኣሲኔ ሜዶሳቲ ባይንዳሶ› ጌታ፤ ጊዶ ኣቲን ኣሲኔ ሜዶሳቲ ባይንዳ ቡላ ጊዲዳ ዩሁዳ ካታማታኒኔ ዬሩሳላሜ ኦጌታን ቃሴ ጬንጉርሲ ሴቴታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህንተ፥ ‘አስነ መሄይ ባይና ባይሳ’ ግዳ ሀ በሳን፥ አስነ መሄይ ባይና ይሁዳ ካታማታንነ የሩሳላመ ኦገታን ኡፋይስነ እልልሳ ግርስ ስኤታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hinte, ‘Asinne mehey bayna baysa’ gida ha bessan, asinne mehey bayna Yihuda katamataninne Yerusalaame ogetan ufaysinne ililsa girsi si7etana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ይህችን ስፍራ፣ “ሰውና እንስሳት የማይኖሩባት ባድማ ናት” ትላላችሁ፤ ነገር ግን ሰውም ሆነ እንስሳ ባልነበሩባቸውና ባድማ በሆኑት በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም መንገዶች፣ እንደ ገና ድምፅ ይሰማል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ኤርምያስ ሆይ! ‘ይህች ምድር ሰዎችም ሆኑ እንስሶች የማይኖሩባት ባድማ ነች’ ያልከው አባባል ለጊዜው ትክክል ነው፤ የይሁዳ ከተሞችና የኢየሩሳሌም መንገዶች ምንም ሰዎች ወይም እንስሶች የማይታዩባት ባድማ ነች፤ አንድ ቀን ግን በዚህ ቦታ የተድላና የደስታ ድምፅ ይሰማል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ንስኻትኩም ብዘይ ሰብን ብዘይ እንስሳን፥ ዝባደመት እያ ኣብ እትብልዋ ኣብዛ ስፍራ እዚኣ፥ ዝነብረሎም ኣብ ዘየለ ብዘይ ሰብን ብዘይ እንስሳን፥ ባድማ ዝኾኑ ኸተማታት ይሁዳን ኣደባባያት ኢየሩሳሌምን |