Jeremiah 33:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኤርምያስ ገና ኣብ ኣጸድ ቤት ማእሰርቲ ተኣሲሩ ከሎ፡ ቃል እግዚኣብሄር ንኻልኣይ ግዜ መጸ፡ ከምዚ ድማ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤርምያስ ገና በግዞት ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል መጣለት፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤርምያስ ገና በግዞት ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል መጣለት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኤርምያስ ገና በእስር ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የጌታ ቃል ሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤርማስ ብሮ ናግያዋንቱ ዳባባን ደእሺና፥ መና ጎዳ ቃላይ ላኤንዋካ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ermaasi biro naagiyaawanttu dabaaban de'ishiina, Med'inaa Godaa k'aalay laa"entsuwaakka yeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ermaasi zabe naagizayta kifilen qashon dishin GODAA qaalay izakko nam7anththo yides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤርማሲ ዛቤ ናጊዛይታ ኪፊሌን ቃሾን ዲሺን ጎዳ ቃላይ ኢዛኮ ናምኣን ዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤርምያስ ቡሮ ናገይሳታ ዳባባን ቃሸትድ ደእሽን፥ ጎዳ ቃላይ ዛሪድ እያኮ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ermiyaasi buroo naageysata dabaaban qashetidi de7ishin, Godaa qaalay zaaridi iyako yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኤርምያስ በዘብ ጠባቂዎች አደባባይ በግዞት ሳለ፣ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ዳግመኛ ወደ እርሱ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በቤተ መንግሥቱ ግቢ በሚገኘው በዘብ ጠባቂዎች ክፍል ውስጥ ገና ታስሬ እንዳለሁ የእግዚአብሔር ቃል እንደገና መጣልኝ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤርሚያስ ገና ኣብ ቤት ማእሰርቲ ተኣሲሩ እንተሎ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ንኻልኣይ ጊዜ ናብኡ መፀ፦ |