Jeremiah 32:7 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ ሃናሜል ወዲ ሻሉም፡ ኣኮኻ ናባኻ መጺኡ፡ እታ ኣብ ኣናቶት ዘላ መሬተይ ዓደግካ፡ ክትገዝኣ መሰልካ እዩ እሞ፡ ክብለካ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እነሆ የአጎትህ የሰሎም ልጅ አናምኤል ወደ አንተ መጥቶ፦ ትገዛው ዘንድ የመቤዠቱ መብት የአንተ ነውና በዓናቶት ያለውን እርሻዬን ግዛ” ይልሃል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ የአጐትህ የሰሎም ልጅ አናምኤል ወደ አንተ መጥቶ። ትገዛው ዘንድ መቤዠቱ የአንተ ነውና በዓናቶት ያለውን እርሻዬን ግዛ ይልሃል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ የአጐትህ የሰሎም ልጅ አናምኤል ወደ አንተ መጥቶ፦ ‘በመግዛት የመቤዠት መብት የአንተ ነውና በዓናቶት ያለውን እርሻዬን ግዛ’ ይልሃል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ‘ነ አዉዋ እሻ ሻሉማ ናአይ፥ ሀናምኤል ኔኮ ዪደ፥ “አናቶታ ካታማን ደእያ ታ ጋድያ ሻማ፤ አያዉ ጎፐ፥ ዎዛናዉ ዳቦታይ ጋያዌ ኔና” ያጋናዋ’ ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ‹Ne aawuwaa ishaa Shaaluuma na'ay, Hanaami'eeli neekko yiide, «Anatoota kataman de'iyaa ta gadiyaa shamma; ayaw gooppe, wozanaw dabbotay gatsiyaawe neena» yaaganawaa› yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ne aawa ishaa Shaloome naa Hanaam7eeley neekko yiidi, ‹Anatoote kataman diza ta gadeza shamma; gaasoykka shammanaas dabboteththi gaththizay nena› gees» gishe yides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔ ኣዋ ኢሻ ሻሎሜ ና ሃናምኤሌይ ኔኮ ዪዲ፥ ‹ኣናቶቴ ካታማን ዲዛ ታ ጋዴዛ ሻማ፤ ጋሶይካ ሻማናስ ዳቦቴ ጋዛይ ኔና› ጌስ» ጊሼ ዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ነ አዋ እሻ ሳሉማ ናአይ፥ ሀናምኤል ኔኮ ይድ፥ ‘ዎዛናዉ ማት ደእያ ማታ ዳቦይ ነና ግድያ ግሾ አናቶታ ካታማን ደእያ ታ ጋድያ ሻማ’ ያጋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ne aawa isha Saluma na7ay, Hanami7eeli neeko yidi, ‘Wozanaw maati de7iya mata dabboy nena gidiya gisho Anatoota kataman de7iya ta gadiya shamma’ yaagana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የአጎትህ የሰሎም ልጅ አናምኤል ወደ አንተ መጥቶ፣ ‘የመቤዠት መብት የአንተ ስለሆነ፣ በዓናቶት ያለውን መሬቴን ግዛኝ’ ይልሃል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አጐትህ የሻሉም ልጅ ሐናምኤል በብንያም ክፍል በዐናቶት የሚገኘውን መሬቱን እንድትገዛው ለመጠየቅ ወደ አንተ ይመጣል፤ የቅርብ ዘመድ ስለ ሆንክ ያን መሬት መግዛት የሚገባህ አንተ ነህ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እንሆ፥ ኣናምኤል ወዲ ሳሉም፥ ሓው ኣቦኻ፥ ነታ ኣብ ኣናቶት ዘላ ግራተይ ‘መሰል ምቢዛው ዘለካ ንስኻ ኢኻ እሞ፥ ዓድጋ’ ኽብለካ ናባኻ ኽመፅእ እዩ።” |