Jeremiah 32:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጼድቅያስ ናብ ባቢሎን ኪመርሖ እዩ፣ ክሳዕ ዝበጽሕ ድማ ኣብኡ ኪኸውን እዩ፣ ይብል እግዚኣብሄር። ምስ ከለዳውያን እንተ ተቓለስኩም እውን ኣይክትሰስኑን ኢኹም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሴዴቅያስም ወደ ባቢሎን ይገባል፤ እኔም እስክጐበኘው ድረስ በዚያ ይኖራል፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ከከለዳውያን ጋር ብቷጉ ምንም አይቀናችሁም።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም ሴዴቅያስን ወደ ባቢሎን ያፈልሰዋል፥ እኔም እስክጐበኘው ድረስ በዚያ ይኖራል፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ከከላዳውያን ጋር ብትዋጉ ምንም አትረቡም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ሴዴቅያስን ወደ ባቢሎን ያፈልሰዋል፥ እኔም እስክጐበኘው ድረስ በዚያ ይኖራል፥ ይላል ጌታ፤ ከከላዳውያን ጋር ብትዋጉ ምንም አይቀናችሁም’?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ናቡካዳናጾር ሰደቅያሳ ባብሎነ አፋና፤ ታን አባ በአና ጋካናዉ፥ እ ያን ደአና። ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ። ኔን ባብሎነቱዋና ኦለትያዋ ግዶፐ፥ ሄዌ ኔና ከሰና ያጌ’ ያጋዳ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Naabukadanas'oori Sedek'iyaasa Baabloone afana; taani aabaa be'ana gakkanaw, I yaan de'ana. Taani Med'inaa Goday hawaa oday. Neeni Baabloonetuwaana olettiyaawaa gidooppe, hewe neena kessenna yaagee› yaagaadda» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye istti Sedeqiyaasa Baabiloone efana; histtiin tani iza bolla pirdana gakkanaas izi heen daana; intte Baabiloone asatara olettiko inttes giigenna› gees gaasa» giidi hessa gishshas qashissides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢስቲ ሴዴቂያሳ ባቢሎኔ ኤፋና፤ ሂስቲን ታኒ ኢዛ ቦላ ፒርዳና ጋካናስ ኢዚ ሄን ዳና፤ ኢንቴ ባቢሎኔ ኣሳታራ ኦሌቲኮ ኢንቴስ ጊጌና› ጌስ ጋሳ» ጊዲ ሄሳ ጊሻስ ቃሺሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናቡካዳናፆር ሰደቅያሳ ባብሎነ ኤፋና፤ ታ እያባ በአና ጋካናዉ እ ያን ዳና። ኔኒ ባብሎነታራ ኦለታናዉ ቆፕኮ፥ ሄስ ነዉ ሀነና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nabukadanaxoori Sedeqiyaasa Babiloone efana; ta iyabaa be7ana gakanaw I yan daana. Neeni Babiloonetara oletanaw qopiko, hessi new hanenna” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሴዴቅያስንም ወደ ባቢሎን ይወስደዋል፤ በፍርዴ እስከምጐበኘውም ድረስ በዚያ ይቈያል፤ ይላል እግዚአብሔር ፤ ከባቢሎናውያን ጋር ብትዋጉ አይሳካላችሁም” ይላል’ ትላለህ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሴዴቅያስ ወደ ባቢሎን ይወሰዳል፤ እኔ በሞት እስክጐበኘው ድረስ በዚያ ይኖራል፤ ከባቢሎናውያን ጋር ለመዋጋት ቢሞክር እንኳ አይሳካለትም፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሴዴቅያስ ተማሪኹ ናብ ባቢሎን ክኸይድ እዩ፤ ኣነ ኽሳዕ ዝዝክሮውን ኣብኡ ኽፀንሕ እዩ፤ ይብል እግዚኣብሄር። ምስ ባቢሎናውያን እንተ ተዋጋእኹም ኣይቐንዐኩምን እዩ’ ይብል እግዚኣብሄር።” |