Jeremiah 32:36 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ እምበኣር፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ ብዛዕባ እዛ እትብሎ ዘለኻ ከተማ፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ብሰይፍን ብጥሜትን ብፌራን ኣብ ኢድ ንጉስ ባቢሎን ክትወሃብ እያ፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁን እንግዲህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አንተ ስለ እርስዋ፥ “በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ለባቢሎን ንጉሥ እጅ ትሰጣለች ስለምትላት ከተማ እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁን እንግዲህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አንተ ስለ እርስዋ። በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ለባቢሎን ንጉሥ እጅ ተሰጥታለች ስለምትላት ከተማ እንዲህ ይላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ስለዚህ አሁን ግን የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ አንተ ስለ እርሷ፦ ‘በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ለባቢሎን ንጉሥ እጅ ተሰጥታለች’ ስለምትላት ከተማ እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ የሩሳላመ አሳይ፥ “ሀ ካታማይ ኦላን፥ ኮሻንነ ኢታ ሀርግያን ባብሎነ ካትያ ኩሽያን አደ እመታና” ያጌዳ ሀ ካታማባ መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte Yerusaalame asay, «Ha katamay olan, koshaaninne iita harggiyaan Baabloone kaatiyaa kushiyan aad'd'iide imettana» yaageedda ha katamaabaa Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte, «Olan, koshaninne iita hargen Baabiloone kawo kushen aadhdha imettana» gida ha katamays GODAA Isra7eele Xoossay, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ፥ «ኦላን፥ ኮሻኒኔ ኢታ ሃርጌን ባቢሎኔ ካዎ ኩሼን ኣ ኢሜታና» ጊዳ ሃ ካታማይስ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኔኒ፥ ‘ሀ ካታማይ ኦላን፥ ኮሻንነ ቦሻን ባብሎነ ካዋ ኩሸን አድ እመታና’ ያግዳ ሀ ካታማባ ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Neeni, ‘Ha katamay olan, koshaninne boshan Babiloone kawa kushen aadhidi imetana’ yaagida ha katamaaba Goday Isra7eele Xoossay haysada yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በሰይፍ፣ በራብና በቸነፈር ለባቢሎን ንጉሥ ዐልፋ ትሰጣለች’ ስላልሃት ስለዚህች ከተማ፣ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “ኤርምያስ ሆይ! እነሆ ሕዝቡ ‘ይህችን ከተማ ጦርነት፥ ራብና ቸነፈር በባቢሎን ንጉሥ እጅ እንድትወድቅ ሊያደርጉአት ነው’ ይላሉ፤ እነሆ እኔ የምለውን ሌላ ነገር ደግሞ ስማ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፦ “ንስኻ፥ ‘ብሰይፍን ብጥሜትን ብመቕሰፍትን ፌራን፥ ኣብ ኢድ ንጉስ ባቢሎን ሓሊፋ ኽትወሃብ እያ’ ስለ ዝበልካያ ስለ እዛ ኸተማ እዚኣ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ፤ |