Jeremiah 32:32 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብሰንኪ እቲ ንዓይ ንምቝጣዕ ዝገበርዎ ዅሉ ክፍኣት ደቂ እስራኤልን ደቂ ይሁዳን፡ ንሳቶምን ነገስታቶምን መሳፍንቶምን ካህናቶምን ነብያቶምን ሰብ ይሁዳን ነበርቲ የሩሳሌምን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህም እኔን ያስቈጡኝ ዘንድ፥ እነርሱና ነገሥታቶቻቸው፥ አለቆቻቸውም፥ ካህናቶቻቸውም፥ ነቢያቶቻቸውም፥ የይሁዳም ሰዎች፥ በኢየሩሳሌምም የሚኖሩ ስለ አደረጉት ስለ እስራኤል ልጆችና ስለ ይሁዳ ልጆች ክፋት ሁሉ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህም እኔን ያስቈጡኝ ዘንድ፥ እነርሱና ነገሥታቶቻቸው አለቆቻቸውም ካህናቶቻቸውም ነቢያቶቻቸውም የይሁዳም ሰዎች በኢየሩሳሌምም የሚንኖሩ፥ ስላደረጉት ስለ እስራኤል ልጆችና ስለ ይሁዳ ልጆች ክፋት ሁሉ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህንንም የማደርገው እኔን ለማስቈጣት፥ እነርሱና ነገሥታቶቻቸው፥ አለቆቻቸውና ካህናቶቻቸው፥ ነብዮቻቸውና የይሁዳም ሰዎች በኢየሩሳሌምም የሚኖሩ፥ ስላደረጉት ስለ እስራኤል ልጆችና ስለ ይሁዳ ልጆች ክፋት ሁሉ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይነ ይሁዳ አሳይ፥ ኡንቱንቱ ካተቱነ ካፓቱ፥ ኡንቱንቱ ቄሳቱ ነ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ኦዳ ኢታ ኦሱዋ ኡባን ታና ሀንቀድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asaynne Yihudaa asay, unttunttu kaatetuunne kaappatuu, unttunttu k'eesatuu nne timbbitiyaa odiyaawanttu ootseedda iita oosuwaa ubbaan taana hank'k'etseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaynne Yuhuda asay, istta kawotinne shuumeti, istta qeesetinne nabeti ooththida iita ooso ubbaan tana hanqeththida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይኔ ዩሁዳ ኣሳይ፥ ኢስታ ካዎቲኔ ሹሜቲ፥ ኢስታ ቄሴቲኔ ናቤቲ ኦዳ ኢታ ኦሶ ኡባን ታና ሃንቄዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለይነ ይሁድ፥ ኤንታ ካዎትነ ሀላቃት፥ ኤንታ ካህነትነ ናበት ኦዳ ኢታ ኦሶ ኡባን ታና ይሎይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eeleynne Yihudi, enta kawotinne halaqati, enta kahinetine nabeti oothida iita ooso ubban tana yiloyidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤልና የይሁዳ ሕዝብ፣ እነርሱ፣ ነገሥታታቸው፣ ባለሥልጣኖቻቸው፣ ካህናታቸው፣ ነቢያታቸው፣ የይሁዳ ሰዎችና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ባደረጉት ክፋት ሁሉ አስቈጡኝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤልና የይሁዳ ሕዝብ፥ የእነርሱ ነገሥታት፥ ባለሥልጣኖቻቸው፥ የእነርሱ ካህናትና ነቢያት በሚያደርጉአቸው ክፉ ነገሮች ሁሉ ቊጣዬን አነሣሥተዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ህዝቢ እስራኤልን ህዝቢ ይሁዳን፥ ምስ ነገስታቶምን ኣሕሉቖምን ካህናቶምን ነቢያቶምን፥ ሰብ ይሁዳን ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነብሩን፥ ብዝገበርዎ ዅሉ ኽፍኣት ኣቘጥዑኒ። |