Jeremiah 32:30 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ እስራኤልን ደቂ ይሁዳን ካብ ንእስነቶም ኣትሒዞም ኣብ ቅድመይ ክፉእ ጥራይ እዮም ገይሮም፣ ደቂ እስራኤል ብግብሪ ኣእዳዎም ጥራይ እዮም ዘቖጥዑኒ፣ ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆ​ችና የይ​ሁዳ ልጆች ከታ​ና​ሽ​ነ​ታ​ቸው ጀምሮ በፊቴ ክፉ ነገ​ርን ብቻ አድ​ር​ገ​ዋ​ልና፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች እኔን በእ​ጃ​ቸው ሥራ ከማ​ስ​ቈ​ጣት በቀር ሌላ ሥራ አላ​ደ​ረ​ጉ​ምና፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል ልጆችና የይሁዳ ልጆች ከታናሽነታቸው ጀምሮ በፊቴ ክፉ ነገርን ብቻ አድርገዋልና፤ የእስራኤልም ልጆች እኔን በእጃቸው ሥራ ከማስቈጣት በቀር ሌላ ሥራ አላደረጉምና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ልጆችና የይሁዳ ልጆች ከታናሽነታቸው ጀምሮ በፊቴ ክፉ ነገርን ብቻ አድርገዋልና፤ የእስራኤልም ልጆች እኔን በእጃቸው ሥራ ከማስቈጣት በቀር ሌላ ሥራ አላደረጉምና፥ ይላል ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ አሳይነ ይሁዳ አሳይ ባረንቱ ያላጋተፐ ዶሚደ፥ ታ ስንን ኢታባ ኦድኖፐ አትና፥ ሀራባ ኦበይክኖ፤ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኩሽያን ኦዳ ኦሱዋን ታና ሀንቀድኖ ያጌ መና ጎዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa asaynne Yihudaa Asay barenttu yalagatetsaappe doommiide, ta sintsan iitabaa ootseeddinoppe attina, harabaa ootsibeykkino; unttunttu barenttu kushiyan ootseedda oosuwaan taana hank'k'etseeddino yaagee Med'inaa Goday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, «Isra7eele asaynne Yuhuda asay bantta yelagateththafe doommidi ta sinththan iita miish ooththidaappe attiin hara issi lo7o miish ooththibeettenna; istti bantta kushen ooththida ooson tana hanqeththida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ «ኢስራኤሌ ኣሳይኔ ዩሁዳ ኣሳይ ባንታ ዬላጋቴፌ ዶሚዲ ታ ሲንን ኢታ ሚሽ ኦዳፔ ኣቲን ሃራ ኢሲ ሎኦ ሚሽ ኦቤቴና፤ ኢስቲ ባንታ ኩሼን ኦዳ ኦሶን ታና ሃንቄዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስራኤለይነ ይሁድ ባንታ ናአተፈ ዶምድ፥ ታ ስንን ኢታባፐ አትሽን፥ ሎኦባ፥ ኦቦኮና፤ ኤንቲ ባንታ ኩሸን ኦዳ ኦሱዋን ታና ሀንቀዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Isra7eeleynne Yihudi banta na7atethafe doomidi, ta sinthan iitabaape attishin, lo77oba, oothibookona; enti banta kushen oothida oosuwan tana hanqethidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የእስራኤል ሕዝብና የይሁዳ ሕዝብ ከታናሽነታቸው ጀምሮ ከክፉ ነገር በቀር በፊቴ አንዳች በጎ ነገር አልሠሩም፤ በርግጥም የእስራኤል ሕዝብ በእጃቸው ሥራ አስቈጡኝ፤ ይላል እግዚአብሔር ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤልና የይሁዳ ሕዝብ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ከክፉ አድራጎት በስተቀር ምንም ያደረጉት መልካም ነገር የለም። በተለየም የእስራኤል ሕዝብ በእጃቸው በሠሩት ጣዖት እኔን ከማስቈጣት በቀር ምንም የሠሩት ነገር የለም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ህዝቢ እስራኤልን ህዝቢ ይሁዳን፥ ካብ ንእስነቶም ጀሚሮም፥ ኣብ ቅድሚ ዓይነይ ክፉእ ዝኾነ ጥራሕ ገበሩ እምበር፥ ሓደ ነገር ኣይሰርሑን፤ ብሓቂውን ህዝቢ እስራኤል ብስራሕ ኢዶም ኣቘጥዑኒ፤ ይብል እግዚኣብሄር።