Jeremiah 32:3 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጼዴቅያስ ንጉስ ይሁዳ ዓጽዩ፡ ስለምንታይ ትንበን ትብልን፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ነዛ ኸተማ እዚኣ ኣብ ኢድ ንጉስ ባቢሎን እህባ፡ ንሱ ኸኣ ኪወስዳ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የይ​ሁዳ ንጉሥ ሴዴ​ቅ​ያስ እን​ዲህ ብሎ አስ​ጠ​ብ​ቆት ነበ​ርና፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ ይቺን ከተማ ለባ​ቢ​ሎን ንጉሥ እጅ አሳ​ልፌ እሰ​ጣ​ለሁ፤ እር​ሱም ይይ​ዛ​ታል ብለህ ስለ​ምን ትን​ቢት ትና​ገ​ራ​ለህ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ እንዲህ ብሎ አስጠብቆት ነበርና። ስለ ምን እንዲህ ብለህ ትንቢት ትናገራለህ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ይህችን ከተማ ለባቢሎን ንጉሥ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ እርሱም ይይዛታል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ እንዲህ ብሎ አሳስሮት ነበርና፦ “ስለምን እንዲህ ብለህ ትንቢት ትናገራለህ፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ይህችን ከተማ ለባቢሎን ንጉሥ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ እርሱም ይይዛታል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሁዳ ካቲ ሰደቅያስ አ ሄዋን ቃቺደ፥ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኔን አያዉ ሀዋዳን ያጋደ ትምቢትያ ኦዳይ? መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘በአ፥ ታን ሀ ካታማ ባብሎነ ካትያ ኩሽያን አደ እማና ሀናይ፤ እምና እ ኦሞዳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yihudaa Kaatii Sedek'iyaasi Aa hewan k'achchiide, hawaadan yaageedda; «Neeni ayaw hawaadan yaagaade timbbitiyaa oday? Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Be'a, taani ha katamaa Baabloone kaatiyaa kushiyan aatsaade immana hanay; immina I omooddana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kase Yuhuda kawo Sedeqiyaasi iza, «Ne hayssa mala tinbite waana yootay? GODAY, ‹Tani hanno ha katamayo Baabiloone kawo kushen aaththa immana; izikka haarana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካሴ ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሲ ኢዛ፥ «ኔ ሃይሳ ማላ ቲንቢቴ ዋና ዮታይ? ጎዳይ፥ ‹ታኒ ሃኖ ሃ ካታማዮ ባቢሎኔ ካዎ ኩሼን ኣ ኢማና፤ ኢዚካ ሃራና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁዳ ካዎይ ሰደቅያስ እያ ሀይሳዳ ያግድ ቃችድ ዎስ፦ “ነ አይስ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳይ? ‘ጎዳይ ሀ ካታማ ባብሎነ ካዋ ኩሸን አድ እማና፤ እ እያ ኦይካና’ ያጋዳ አይስ ኦዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihuda kawoy Sedeqiyaasi iya haysada yaagidi qachidi wothis: “Ne ayis haysada yaagada tinbite oday? ‘Goday ha katamaa Babiloone kawa kushen aathidi immana; I iya oykana’ yaagada ayis oday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስም እንዲህ በማለት አሳስሮት ነበር፤ “እንዴት እንደዚህ ያለ ትንቢት ትናገራለህ? ‘ እግዚአብሔር ፤ “ይህችን ከተማ ለባቢሎን ንጉሥ አሳልፌ እሰጣታለሁ፤ እርሱም ይይዛታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ሴዴቅያስ እኔን በዚያ እስረኛ አድርጎ ያስቀመጠኝና የከሰሰኝ እግዚአብሔር የተናገረኝን የትንቢት ቃል ለእርሱ በማሳወቄ ሲሆን፥ እርሱም እንዲህ የሚል ነበር፥ “የባቢሎን ንጉሥ ይህችን ከተማ በኀይል እንዲይዝ ልፈቅድለት ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሴዴቅያስ ንጉስ ይሁዳ፥ ከምዙይ ኢሉ ኣእሲሩዎ ነበረ፦ “ስለ ምንታይ ከምዙይ ዝብል ትንቢት ትዛረብ? ‘እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ ነዛ ኸተማ እዚኣ፥ ኣብ ኢድ ንጉስ ባቢሎን ኣሕሊፈ ኽህባ እየ፤ ንሱውን ክሕዛ እዩ።