Jeremiah 32:28 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ነዛ ኸተማ እዚኣ ኣብ ኢድ ከለዳውያንን ኣብ ኢድ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎንን ክህባ እየ፡ ንሱ ድማ ክወስዳ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ ይችን ከተማ ለከ​ለ​ዳ​ው​ያን እጅና ለባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ለና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር እጅ አሳ​ልፌ እሰ​ጣ​ለሁ፤ እር​ሱም ይይ​ዛ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በውኑ እኔን የሚያቅተኝ ነገር አለን? ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ይህችን ከተማ ለከለዳውያን እጅና ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፥ እርሱም ይይዛታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ይህችን ከተማ ለከለዳውያን እጅና ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፥ እርሱም ይይዛታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ሀ ካታማ ባብሎነቶነ ባብሎነ ካትያ ናቡካዳናጾራዉ አደ እማና፤ ኡንቱንቱ አ ኦይቃና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani ha katamaa Baabloonetoonne Baabloone Kaatiyaa Naabukadanas'ooraw aatsaade immana; unttunttu Aa oyk'k'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas GODAY, «Tani ha katamayo Baabiloonetassinne Baabiloone kawo Nabukadanaxoores aaththa immana; isttika izo oykkana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ፥ «ታኒ ሃ ካታማዮ ባቢሎኔታሲኔ ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬስ ኣ ኢማና፤ ኢስቲካ ኢዞ ኦይካና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ሀ ካታማ ባብሎነ አሳስነ ባብሎነ ካዋ ናቡካዳናፆራስ አዳ እማና፤ ኤንቲ እያ ኦይካና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani ha katamaa Babiloone asaasinne Babiloone kawa Nabukadanaxooras aathada immana; enti iya oykana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ እነሆ፤ ይህችን ከተማ ለባቢሎናውያንና ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር አሳልፌ እሰጣታለሁ፤ እርሱም ይይዛታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህችን ከተማ ለባቢሎናውያንና ለንጉሣቸው ለናቡከደነፆር አሳልፌ እሰጣለሁ፤ እርሱም ይይዛታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ እንሆ፥ ነዛ ኸተማ እዚኣ ኣብ ኢድ ባቢሎናውያንን ኣብ ኢድ ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎንን ኣሕሊፈ ኽህባ እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር። ንሱ ድማ ኽሕዛ እዩ።