Jeremiah 32:25 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንስኻ ድማ ከምዚ በልካኒ፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ነታ ምድሪ ብገንዘብ ገዚእካ መሰኻኽር ውሰድ። እታ ኸተማ ኣብ ኢድ ከለዳውያን ተዋሂባ እያ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተም ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! እርሻውን በብር ግዛ፤ ምስክሮችንም ጥራ አልኸኝ፤ እኔም ውሉን ጽፌ አተምሁ፤ ምስክሮችንም አቆምሁ፤ ከተማዪቱ ግን ለከለዳውያን እጅ ተሰጥታለች።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተም፥ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ። እርሻውን በብር ግዛ ምስክሮችንም ጥራ አልኸኝ፤ ከተማይቱ ግን ለከለዳውያን እጅ ተሰጥታለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ምንም እንኳ ከተማይቱ ለከለዳውያን እጅ ተላልፋ ብትሰጥም፤ አቤቱ ጌታ ሆይ! አንተ ግን፦ “እርሻውን በብር ግዛ ምስክሮችንም ጥራ” አልኸኝ።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አቤት ኡባ ሞድያ መና ጎዳዉ፥ ካታማይ ባብሎነቶ እመታናዉ ሀኖደካ፥ ኔን ታና፥ ‘ማርካቱዋ ጼሳደ፥ ሻሉዋን ሀ ጋድያ ሻማ’ ያጋዳ” ያጋደ ዎሳድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abeet Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaw, katamay Baabloonetoo imettanaw hanoodekka, neeni taana, ‹Markkatuwaa s'eesaade, shaluwaan ha gadiyaa shamma› yaagaadda» yaagaade woossaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abeet Ubbaafe Wolqqama GODAWU! Katamaya Baabiloonetas aadhdha imeteththa bolla dishin, ‹Gadaa biran shamma; shammashe markka sinththan shamma› gaasa» ga woossadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቤት ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳዉ! ካታማያ ባቢሎኔታስ ኣ ኢሜቴ ቦላ ዲሺን፥ ‹ጋዳ ቢራን ሻማ፤ ሻማሼ ማርካ ሲንን ሻማ› ጋሳ» ጋ ዎሳዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አቤት ኡባ ሃርያ ጎዳዉ፥ ካታማይ ባብሎነ አሳስ እመታናዉ ሀንያ ዎደካ ነ ታና፥ ‘ማርካ ፄጋዳ፥ ሚሸን ጋድያ ሻማ’ ጋዳሳ” ያጋዳ ዎሳስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abeeti Ubbaa Haariya Godaw, katamay Babiloone asaas imetanaw haniya wodeka ne tana, ‘Marka xeegada, miishen gadiya shamma’ gadasa” yaagada woossas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንተ ግን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ከተማዪቱ ለባቢሎናውያን ዐልፋ እየተሰጠች፣ ‘መሬቱን በብር ግዛ፤ ግዥውንም በምስክሮች ፊት ፈጽም’ ትለኛለህ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! ከተማይቱ በባቢሎናውያን ልትያዝ ተቃርባ ሳለ መሬቱን በምስክሮች ፊት እንድገዛ ያዘዝከኝ አንተ ነህ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኦ ጐይታ እግዚኣብሄር፥ እታ ኸተማ ኣብ ኢድ ባቢሎናውያን ተውሂባ እንተላስ፥ ንስኻ ‘ግራት ብገንዘብ ዓድግ ምስክር ከዓ ሓዘሉ’ በልካኒ።” |