Jeremiah 32:22 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነዛ ንኣቦታቶም ክትህቦም ኢልካ ማሕላ እተመባጽዕካሎም ምድሪ፡ ጸባን መዓርን ዝመልአት ምድሪ፡ ሂብካዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ትሰጣቸውም ዘንድ ለአባቶቻቸው የማልህላቸውን ምድር፥ ወተትና ማርም የምታፈስሰውን ምድር ሰጠሃቸው፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ትሰጣቸውም ዘንድ ለአባቶቻቸው የማልህላቸውን ምድር፥ ወተትና ማርንም የምታፈስሰውን ምድር፥ ሰጠሃቸው፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለአባቶቻቸው ለመስጠት የማልህላቸውን፥ ወተትና ማር የምታፈስሰውን ይህችን ምድር፥ ሰጠሃቸው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ማይዛ አዋቶ ኔን እማናዉ ጫቄዳ ቢታ፥ ማይነ ኤሳይ ጎግያ ሀ ቢታ ኡንቱንቶ እማዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu mayzza aawaatoo neeni immanaw c'aak'k'eedda biittaa, maatsaynne eessay goggiyaa ha biittaa unttunttoo immaadda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta aawatas neni immana gaada caaqqida maaththinne eessi izippe goggiza hanno ha biittayo ne isttas immadasa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ኣዋታስ ኔኒ ኢማና ጋዳ ጫቂዳ ማኔ ኤሲ ኢዚፔ ጎጊዛ ሃኖ ሃ ቢታዮ ኔ ኢስታስ ኢማዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታ ማይዛታስ ነ እማናዉ ጫቅዳ ቢታ፥ ማነ ኤስ ጎግያ ቢታ ኤንታዉ እማዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enta mayzatas ne immanaw caaqida biitta, maathinne eessi goggiya biitta entaw immadasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለአባቶቻችን ልትሰጣቸው የማልህላቸውን፣ ማርና ወተት የምታፈስሰውን ይህችን ምድር ሰጠሃቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለቀድሞ አባቶቻቸውም በሰጠሃቸው ተስፋ መሠረት ይህችን ብልጽግና የሞላባት ለምለም ምድር አወረስካቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነታ ነቦታቶም ክትህቦም ዝመሓልካሎም ፀባን መዓርን እተውሕዝ ሃገር ከዓ ሃብካዮም። |