Jeremiah 32:19 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንነፍሲ ወከፍ ከም መገዱን ከም ፍረ ተግባራቱን ክትህብዎ፡ ኣዒንትኹም ንዅሉ መገድታት ደቂ ሰብ ክፉታት እየን እሞ፡ ብምኽሪ ዓበይትን ብስራሕ ሓያላትን እየን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር በምክር ታላቅ በሥራም ብርቱ ነህ፤ ስምህ ታላቅ የሆነ፥ ኀያል፥ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደ መንገዱና እንደ ሥራው ፍሬ ትሰጥ ዘንድ ዐይኖችህ በሰው ልጆች መንገድ ሁሉ ተገልጠዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በምክር ታላቅ በሥራም ብርቱ ነህ፤ ለሁሉም እንደ መንገዱና እንደ ሥራው ፍሬ ትሰጥ ዘንድ ዓይኖችህ በአዳም ልጆች መንገድ ሁሉ ተገልጠዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በምክር ታላቅ በሥራም ብርቱ ነህ፤ ለሁሉም እንደ መንገዱና እንደ ሥራው ፍሬ ለመስጠት ዐይኖችህ በአዳም ልጆች መንገድ ሁሉ ተገልጠዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ነ ዞሪ ዎልቃማ፤ ነ ኦያ ኦሱካ ዎልቃማ። አሳ ኦግያ ኡባ ኔን በኣሳ፤ አሳዉ ኡባዉካ አ ኦግያዳንነ አ ኦሱዋዳን ዛራሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ne zorii wolk'k'aama; ne ootsiyaa oosuukka wolk'k'aama. Asaa ogiyaa ubbaa neeni be'aasa; asaw ubbawukka Aa ogiyaadaaninne Aa oosuwaadan zaaraasa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ne halchchoy gita; neni ne ooson mino; ne ayfeti asa oge ubbaa xeelleettes; issaas issaas iza oge malanne iza ooso mala ne immana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔ ሃልቾይ ጊታ፤ ኔኒ ኔ ኦሶን ሚኖ፤ ኔ ኣይፌቲ ኣሳ ኦጌ ኡባ ጼሌቴስ፤ ኢሳስ ኢሳስ ኢዛ ኦጌ ማላኔ ኢዛ ኦሶ ማላ ኔ ኢማና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነ ሀልቾይ ግታ፤ ነ ኦያ ኦሶይ ዎልቃማ። አሳ ኦገ ኡባ ነ በኣሳ፤ አሳ ኡባስ እያ ኦግያዳነ እያ ኦሱዋዳ ዛራሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ne halchoy gita; ne oothiya oosoy wolqaama. Asa oge ubbaa ne be7aasa; asa ubbaas iya ogiyadanne iya oosuwada zaarasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዕቅድህ ታላቅ፣ በሥራም ብርቱ ነህ፤ ዐይኖችህ የሰው ልጆችን መንገዶች ሁሉ ያያሉ፤ ለእያንዳንዱም እንደ መንገዱና እንደ ሥራው ትከፍለዋለህ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዓላማህ ታላቅ ነው፤ ሥራህም ኀያል ነው፤ ሕዝቦች የሚያደርጉትን ነገር ሁሉ ታያለህ፤ ለእያንዳንዱም ሰው እንደአካሄዱና እንደየሥራው ዋጋውን ትከፍላለህ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻ ብምኽርኻ ዓብዪ፥ ብግብርኻ ብርቱዕ ኢኻ፤ ንነፍሲ ወከፍ ከከም መንገዶምን፥ ከከም ግብሮምን ምእንቲ ኽትህቦም ከዓ፥ ኣዒንትኻ ኣብ ኵለን መንገድታት ደቂ ኣዳም ክፉታት እየን። |