Jeremiah 32:18 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኣሽሓት ትምሕሮም፡ ኣበሳ ኣቦታት ድማ ኣብ ሕቝፊ እቶም ብድሕሪኦም ዝነበሩ ደቆም ትፈድዮም፡ እቲ ዓብዪ፡ ሓያል ኣምላኽ፡ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ስሙ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ታላቅና ኀያል አምላክ ሆይ! ለብዙ ሺህ ምሕረትን ታደርጋለህ፤ የአባቶችንም በደል ከእነርሱ በኋላ በልጆቻቸው ብብት ትመልሳለህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለብዙ ሺህ ምሕረት ታደርጋለህ፥ የአባቶችንም በደል ከእነርሱ በኋላ በልጆቻቸው ብብት ትመልሳለህ፤ ስምህ ታላቅና ኃያል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለብዙ ሺህ ትውልድ ጽኑ ፍቅርን ታሳያለህ፥ የአባቶችንም በደል ከእነርሱ በኋላ በልጆቻቸው ብብት ትመልሳለህ፤ ታላቅና ኃያል አምላክ ሆይ! ስምህ የሠራዊት ጌታ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን ሻአቶ አገና ሲቁዋ በሳሳ፤ ሽን አዎቱዋ ባይዙዋ ኡንቱንቱ ናናቱዋ ቦላ ዛራሳ። አቤት ቃነ ዎልቃማ ጾሳዉ፥ ነ ሱንይ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳ ጌተቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neeni sha"atoo aggena siik'uwaa bessaasa; shin aawotuwaa bayzzuwaa unttunttu naanatuwaa bolla zaaraasa. Abeet d'ok'k'anne wolk'k'aama S'oossaw, ne suntsay Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaa geetettee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neni ne siiqonne kiyateth shii yeleta gakkanaas bessaasa; gido attiin aawata mooro istta nayta bolla zaaraasa. Abeet gitanne wolqqama Xoossawu! Ne sunththay GODAA Ubbaafe Wolqqama Xoossa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ ኔ ሲቆኔ ኪያቴ ሺ ዬሌታ ጋካናስ ቤሳሳ፤ ጊዶ ኣቲን ኣዋታ ሞሮ ኢስታ ናይታ ቦላ ዛራሳ። ኣቤት ጊታኔ ዎልቃማ ጾሳዉ! ኔ ሱንይ ጎዳ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ ነ ሲቁዋ ሙኩሉ አሳስ በሳሳ፤ ሽን አዋታ ናጋራ ኤንታ ናይታ ቦላ ዛራሳ። አቤት ግታነ ዎልቃማ ፆሳዉ፥ ነ ሱንይ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳ ጌተቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni ne siiquwa mukulu asaas bessaasa; shin aawata nagaraa enta nayta bolla zaarasa. Abeeti gitanne wolqaama Xoossaw, ne sunthay Ubbaafe Wolqaama Godaa geetetees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ፍቅርና ቸርነትን ለእልፍ አእላፍ ታሳያለህ፤ ይሁን እንጂ የአባቶችን በደል ከእነርሱ በኋላ በሚነሡ ልጆቻቸው ጕያ ትመልሳለህ፤ ስምህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሆነ፣ ታላቅና ኀያል አምላክ ሆይ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለብዙ ሺህ ሕዝብ ዘለዓለማዊ ፍቅርህን አሳይተሃል፤ ይሁን እንጂ አባቶቻቸው በሠሩት ኃጢአት ምክንያት ልጆቻቸውን ትቀጣለህ፤ አንተ ታላቅና ኀያል አምላክ ነህ፤ አንተ ሁሉን ቻይና ስምህም የሠራዊት ጌታ ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻ ነእላፋት ምሕረት እትገብር፥ ግና ብበደል ኣቦታት ድማ ንውሉዶም እትቐፅዕ ኣምላኽ ኢኻ። ንስኻ ዓቢይን ሓያልን ኣምላኽ ኢኻ፤ ስምካ ኸዓ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር እዩ። |