Jeremiah 32:16 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መርትዖ እቲ ዕድጊ ንባሩክ ወዲ ኔርያ ምስ ኣረከብክዎ፡ ናብ እግዚኣብሄር ለመንኩ፡ በልክዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለኔ​ርያ ልጅ ለባ​ሮ​ክም የው​ሉን ወረ​ቀት ከሰ​ጠ​ሁት በኋላ፥ እን​ዲህ ብዬ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸለ​ይሁ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለኔርያ ልጅ ለባሮክም የውሉን ወረቀት ከሰጠሁት በኋላ፥ እንዲህ ብዬ ወደ እግዚአብሔር ጸለይሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለኔርያ ልጅ ለባሮክም የተገዛበትን የውሉን ሰነድ ከሰጠሁት በኋላ፥ እንዲህ ብዬ ወደ ጌታ ጸለይሁ፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ኔርያ ናኣ ባሮካዉ ሻማ ፓራማ ዋራቃታ እሜዳዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳ ሀዋዳን ያጋደ ዎሳድ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani Neeriyaa na'aa Baarookkaw shamaa paramaa warak'ataa immeeddawaappe guyyiyaan, Med'inaa Godaa hawaadan yaagaade woossaad;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani Neeriya naa Baarokes gadeza shammida wule waraqata immidaappe guye GODAA,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ኔሪያ ና ባሮኬስ ጋዴዛ ሻሚዳ ዉሌ ዋራቃታ ኢሚዳፔ ጉዬ ጎዳ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ኔራ ናኣ ባሮካስ ሻማ ፕርማ ዋርቃትያ እምዳፐ ጉየ፥ ሀይሳዳ ያጋዳ ዎሳስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani Neera na7aa Baarokas shama pirimaa warqatiya immidaape guye, haysada yaagada woossas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለኔርያ ልጅ ለባሮክ የግዥ ውሉን ከሰጠሁ በኋላ፣ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ብዬ ጸለይሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሽያጩን ውል ለኔርያ ልጅ ለባሮክ ከሰጠሁት በኋላ እኔ እንዲህ ብዬ ጸለይኩ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ውዕሊ መሸጣ ዝሓዘት መፅሓፍ ንባሮክ ወዲ ኔርያ ምስ ሃብክዎ ኸዓ፥ ከምዙይ ኢለ ናብ እግዚኣብሄር ፀለኹ፦