Jeremiah 32:15 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣብዛ ምድሪ እዚኣ ኣባይትን ግራውትን ኣታኽልቲ ወይንን ከም ብሓድሽ ኪውረሱ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ሰዎች በዚህ ምድር ቤትንና እርሻን የወይን ቦታንም እንደ ገና ይገዛሉ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። ሰዎች በዚህች ምድር ቤትንና እርሻን የወይን ቦታንም እንደ ገና ይገዛሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላልና፦ ሰዎች በዚህች ምድር ቤትንና እርሻን የወይን ቦታንም እንደገና ይገዛሉ።’” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ፥ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀ ቢታን አሳይ ዛሪደካ ጎልያ፥ ጋድያነ ዎይንያ ቱራ ቶክያ ሳኣ ሻማና” ያጌ’ ያጋድ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay, hawaadan yaagee; «Ha biittan Asay zaariidekka golliyaa, gadiyaanne woyniyaa turaa tokkiyaa sa'aa shammana» yaagee› yaagaad» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, «Ha biittan asay keeth, goshsha gadenne woyne tokkizasoho zaari shammana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ «ሃ ቢታን ኣሳይ ኬ፥ ጎሻ ጋዴኔ ዎይኔ ቶኪዛሶሆ ዛሪ ሻማና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ሀ ቢታን አሳይ ዛሪድ ኬ፥ ጋደነ ዎይነ ቶክያ በሲ ሻማና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay, haysada yaagees: ha biittan asay zaaridi keethe, gadenne woyne tokiya bessi shammana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤ ሰዎች በዚህ ምድር ቤት፣ የዕርሻ ቦታና የወይን አትክልት ስፍራ እንደ ገና ይገዛሉ።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንደገና በዚህች ምድር ቤቶችን፥ የእርሻ መሬቶችን፥ የወይን ተክል ቦታዎችን መግዛት የሚቻልበት ጊዜ ይመጣል ብሎአል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ እሞ፥ ‘ኣብዛ ሃገር እዚኣ ኣባይትን ገራሁን ኣታኽልቲ ወይንን ከም ብሓድሽ ክዕድጉ እዮም’ ይብል ኣሎ።” |