Jeremiah 32:14 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እዚ መርትዖታት፡ እዚ መርትዖ ዕድጊ፡ እዚ ማሕተምን እዚ መርትዖ እዚን ውሰድ። ንብዙሕ መዓልትታት ምእንቲ ኺጸንሑ ድማ ኣብ ዕትሮ መሬት ኣእትዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ብዙ ቀን ይጠ​በቅ ዘንድ የታ​ተ​መ​ውን ይህን የውል ወረ​ቀት ወስ​ደህ በሸ​ክላ ዕቃ ውስጥ አኑ​ረው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ብዙ ቀን ይጠበቁ ዘንድ የታተመውንና የተከፈተውን ይህን የውል ወረከት ወስደህ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አኑራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ‘የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ብዙ ቀን ተጠብቀው እንዲቆዩ የታተመውን ይህን የተገዛበትን የውል ሰነድና ካልታተመው የውል ሰነድ ጋር በአንድ ላይ ወስደህ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አኑራቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ‘ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ፥ ሀዋዳን ያጌ፤ “ዳሮ ዎድያ ጋምአና ማላ፥ ሀ ሻማ ሀኖታ ቆንጭስያ አሻገቲደ አታመቴዳ ፓራማነ ሻማ ሀኖታ ቆንጭስያ አታመትቤና ፓራማ አካ አፋደ፥ ኡርቃፐ መቴዳ ኦቱዋን ዎ” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) ‹Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay, hawaadan yaagee; «Daro wodiyaa gam"ana mala, ha shamaa hanotaa k'onc'c'isiyaa ashagetiide attametteedda paramaanne shamaa hanotaa k'onc'c'isiyaa attamettibeena paramaa akka afaade, urk'k'aappe med'etteedda otuwaan wotsa» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, «Gordettidayssanne gordettontta diza nam7u wule waraqatati moorettontta dishe daro wode gam7ana mala efada oto giddon woththa» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ «ጎርዴቲዳይሳኔ ጎርዴቶንታ ዲዛ ናምኡ ዉሌ ዋራቃታቲ ሞሬቶንታ ዲሼ ዳሮ ዎዴ ጋምኣና ማላ ኤፋዳ ኦቶ ጊዶን ዎ» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ‘ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ዳሮ ዎደ ጋምአና መላ ሀ አሻገትድ አታመትዳ ፕርማነ አታመትቦና ፕርማ ኤፋዳ ኦቶን ዎ።’
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) ‘Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay, haysada yaagees: Daro wode gam7ana mela ha ashshagetidi attametida pirimaanne attametiboona pirimaa efada oton wotha.’
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የታሸገውንና ያልታሸገውን፣ ሁለቱን የግዥ ውል ሰነዶች ለብዙ ጊዜ ሳይበላሹ እንዲቈዩ ወስደህ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አኑራቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘የታሸገውንና ግልጥ የሆነውን ሁለቱንም የሽያጭ ውል ወረቀት ወስደህ በሸክላ ዕቃ ውስጥ እንድታኖረውና ለብዙ ዘመን ተጠብቆ እንዲኖር አድርግ፤’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ‘ነዘን ውዕሊ ዝተፅሓፈን ከም ሕግን ውዕልን ዝተሓትመን ቅሉዕን ወሲድካ፥ ብዙሕ ዓመታት ከይተበላሸዋ ምእንቲ ኽፀንሓ ኣብ ውሽጢ ኣቕሓ መሬት ኣንብረን።’