Jeremiah 31:6 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ኣኽራን ኤፍሬም ዘለዉ ሓለውቲ፡ ተንስእ እሞ ናብ ጽዮን ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ንደይብ፡ ኢሎም ዝጽውዓላ መዓልቲ ክትህሉ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በኤ​ፍ​ሬም ተራ​ሮች ላይ የሚ​ከ​ራ​ከሩ፦ ተነሡ፤ ወደ ጽዮን ወደ አም​ላ​ካ​ችን ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ውጣ ብለው የሚ​ጠ​ሩ​ባት ቀን ትመ​ጣ​ለ​ችና።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በኤፍሬምም ተራሮች ላይ ያሉ ጠባቆች። ተነሡ፥ ወደ ጽዮን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር እንውጣ ብለው የሚጮኹበት ቀን ይመጣልና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በኤፍሬምም ተራሮች ላይ ያሉ ጠባቂዎች፦ ‘ተነሡ፥ ወደ ጽዮን ወደ አምላካችን ወደ ጌታ እንውጣ’ ብለው የሚጣሩበት ቀን ይመጣልና።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤፍሬማ ገዝያን ናግያዋንቱ፥ “ሃይተ፤ መና ጎዳኮ፥ ኑ ጾሳኮ፥ ፑደ ጽዮነ አነ ቦይተ!” ያጊደ ጼስያ ዎዲ ያና’ ያጋድ” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Efireema gezziyaan naagiyaawanttu, «Haayite; Med'inaa Godaakko, nu S'oossaakko, pude S'iyoone ane boytte!» yaagiide s'eesiyaa wodii yaana› yaagaad» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Efreeme zumbullata bolla naagizayti, ‹Haa yiite; GODAA nu Xoossaako pude Xiyoone ane kezoos› gi xeygana wodey yaana» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤፍሬሜ ዙምቡላታ ቦላ ናጊዛይቲ፥ ‹ሃ ዪቴ፤ ጎዳ ኑ ጾሳኮ ፑዴ ጺዮኔ ኣኔ ኬዞስ› ጊ ጼይጋና ዎዴይ ያና» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤፍሬማ ገዘ ቢታን ናገይሳት፥ ‘ሃ ዪተ፤ ጎዳኮ፥ ኑ ፆሳኮ፥ ፑደ ፅዮነ ቦስ’ ያግድ ፄግያ ዎደይ ያና” ያጌስ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Efreema gezze biittan naageysati, ‘Haa yiite; Godaako, nu Xoossaako, pude Xiyoone boos’ yaagidi xeegiya wodey yaana” yaagees Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጠባቂዎች፣ በኤፍሬም ኰረብቶች ላይ፣ ‘ኑ፤ ወደ ጽዮን፣ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር እንውጣ!’ ብለው የሚጮኹበት ቀን ይመጣል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጠባቂዎች በኤፍሬም ተራራ ላይ ሆነው ‘ኑ አምላካችን እግዚአብሔር ወዳለበት ወደ ጽዮን እንሂድ’ የሚሉበት ጊዜ ይመጣል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣብ እምባታት ኤፍሬም ዘለዉ ሓለውቲ “ንዑናይ፥ ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ናብ ፅዮን ንደይብ” ኢሎም ዝፅውዑላ መዓልቲ ኽትመፅእ እያ።