Jeremiah 31:38 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ እታ ኸተማ ንእግዚኣብሄር ካብ ግምቢ ሃናኤል ኽሳዕ ኣፍ ደገ መኣዝን እትህነጸሉ መዓልትታት ይመጽእ ኣሎ፡ ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ከአ​ና​ም​ሄል ግንብ ጀምሮ እስከ ማዕ​ዘኑ በር ድረስ ከተማ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ሠ​ራ​በት ዘመን እነሆ ይመ​ጣል፥” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሐናንኤል ግንብ ጀምሮ እስከ ማዕዘኑ በር ድረስ ከተማ ለእግዚአብሔር የሚሠራበት ዘመን፥ እነሆ፥ ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ከሐናንኤል ግንብ ጀምሮ እስከ ማዕዘኑ በር ድረስ ለጌታ ከተማ የሚሠራበት ዘመን፥ እነሆ፥ ይመጣል፥ ይላል ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀናንኤላ አዱሳ ግምቢያፐ ዶሚደ፥ ዞዝያ ፐንግያ ጋካናዉ፥ የሩሳላመ ካታማይ ታዉ፥ ጾሳዉ፥ ካታማ ግዲደ፥ ስሚደ ኬጸትያ ጋላሳቱ ያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hanaani'eela Adussa Gimbbiyaappe doommiide, Zooziyaa Penggiyaa gakkanaw, Yerusaalame katamay taw, S'oossaw, katamaa gidiide, simmiide kees'ettiyaa gallassatuu yaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, «Hanani7eele Gimbefe doommidi gula penge gakkanaas katamaya taas GODAAS oosettana wodey yaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ «ሃናኒኤሌ ጊምቤፌ ዶሚዲ ጉላ ፔንጌ ጋካናስ ካታማያ ታስ ጎዳስ ኦሴታና ዎዴይ ያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀናንኤላ ሻኮ ግምብያፈ ዶምድ፥ ማዛነ ፐንግያ ጋካናዉ የሩሳላመ ካታማይ ታ ካታማ ግድድ፥ ኬፀትያ ዎደይ ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hanaani7eela shako Gimbiyafe doomidi, Maazane Pengiya gakanaw Yerusalaame katamay ta katama gididi, keexetiya wodey yaana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እነሆ ከሐናንኤል ግንብ ጀምሮ እስከ ማእዘኑ በር ድረስ” ይላል እግዚአብሔር ፤ “ይህች ከተማ ለእግዚአብሔር የምትሠራበት ጊዜ ይመጣል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ከሐናንኤል መጠበቂያ ግንብ ጀምሮ እስከ ማእዘኑ የቅጽር በር ድረስ ኢየሩሳሌም የእኔ ከተማ ሆና የምትታነጽበት ጊዜ ይመጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እንሆ እዛ ኸተማ እዚኣ፥ ካብ ግንቢ ሃናንኤል ክሳዕ ደገ መኣዝን፥ ንእግዚኣብሄር እትሕነፀለን መዓልቲታት ክመፃ እየን፤ ይብል እግዚኣብሄር።