Jeremiah 31:37 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፡ ኣብ ላዕሊ ዘሎ ሰማያት ክዕቀንን መሰረታት ምድሪ ኣብ ትሕቲኡ እንተድኣ ተረኺቡን፡ ንብዘሎ ዘርኢ እስራኤል እውን በቲ ዝገበርዎ ኩሉ ክነጽጎም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ሰማይ እጅግ ከፍ ቢል፥ የምድርም መሠረት ፈጽሞ ዝቅ ቢል በዚያ ጊዜ ስላደረጉት ነገር ሁሉ፥ የእስራኤልን ዘር ሁሉ እንቃለሁ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሰማይ በላይ ቢከነዳ፥ የምድርም መሠረት በታች ቢመረመር፥ በዚያን ጊዜ ስላደረጉት ነገር ሁሉ የእስራኤልን ዘር ሁሉ እጥላለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ በላይ ያለው ሰማይ ቢለካ፥ በታችም ያለው የምድር መሠረት ቢመረመር፥ በዚያን ጊዜ ስላደረጉት ነገር ሁሉ የእስራኤልን ትውልድ በሙሉ እጥላለሁ፥ ይላል ጌታ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ቦላ ሳሎቱ ልከታናዉ፥ ዎይ ጋርሳ ሳኣ ባሱካ ኤረታናዉ ዳንዳዮፐ፥ ሄ ዎደ ታን እስራኤልያ ዘረቱዋ ኡባ፥ ኡንቱንቱ ኦዳ ባይዙዋ ኡባ ድራዉ፥ ታ ስንፐ ድጋና። ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Bolla salotuu likkettanaw, woy garssa sa'aa baasuukka erettanaw danddayooppe, he wode taani Israa'eeliyaa zeretsatuwaa ubbaa, unttunttu ootseedda bayzzuwaa ubbaa diraw, ta sintsappe diggana. Taani Med'inaa Goday hawaa oday» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Bollan diza salota gakki wadhdhanaas dandayettiko, woykko garsan diza biitta xapho gakki pilggi eranaas dandayettiko he wode tani Isra7eeley ooththida ooso ubbaa gishshas ta istta yegga aggana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ቦላን ዲዛ ሳሎታ ጋኪ ዋናስ ዳንዳዬቲኮ፥ ዎይኮ ጋርሳን ዲዛ ቢታ ጻጶ ጋኪ ፒልጊ ኤራናስ ዳንዳዬቲኮ ሄ ዎዴ ታኒ ኢስራኤሌይ ኦዳ ኦሶ ኡባ ጊሻስ ታ ኢስታ ዬጋ ኣጋና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ቦላ ሳሎታ ዋናዉ ዎይኮ ጋርሳ ሳኣ ባሶይ ኤረታናዉ ዳንዳእኮ፥ ሄ ዎደ ታ እስራኤለ ዘረ ኡባ፥ ኤንቲ ኦዳ ናጋራ ግሾ ታ ስንፈ ድጋና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Bolla salota wadhanaw woyko garsa sa7aa baasoy eretanaw danda7iko, he wode ta Isra7eele zeretha ubbaa, enti oothida nagaraa gisho ta sinthafe diggana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በላይ ያሉትን ሰማያትን መለካት፣ በታችም ያሉትን የምድር መሠረቶች መመርመር ከተቻለ፣ በዚያ ጊዜ የእስራኤልን ዘር ሁሉ፣ ስላደረጉት ነገር ሁሉ እጥላቸዋለሁ፤” ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሕዝቡን እስራኤልን በሠሩት በደል ምክንያት ይጥላቸዋል ማለት የሚቻለው የሰማይ ስፋቱ ተለክቶ፥ የምድርም መሠረቶች ሁሉ ተመርምረው ለመታወቅ ቢችሉ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ይህን ተናግሮአል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ላዕሊ ዘለዉ ሰማያት ምልካዕ፥ ኣብ ታሕቲ ዘለዉ መሰረት ምድሪ፥ ምምርማር እንተ ተኽኢሉ፥ ሽዑ ኣነውን ብሰንኪ እቲ ዅሉ ዝገበርዎ ሓጢኣት፥ ንዅሎም ዘርኢ እስራኤል ክድርብዮም እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር።” |