Jeremiah 31:33 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ምስ ቤት እስራኤል ዝኣትዎ ኪዳን ግና እዚ ኪኸውን እዩ። ድሕሪ እተን መዓልትታት፡ ሕገይ ኣብ ውሽጦም ክህብ፡ ኣብ ልቦም ድማ ክጽሕፎ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ንሳቶም ከኣ ኣምላኽ ኪዀኑኒ እዮም፡ ንዓይ ድማ ህዝቢ ኪዀኑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፥ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የማደርገው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል ጌታ፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፥ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ታን መና ጎዳይ ሄ ጋላሳቱዋፐ ጉይያን እስራኤልያ አሳና ጫቀታና ጫቁ ሀዋ: ታን ታ ህግያ ኡንቱንቱ ግዶን ዎና፤ ቃይ ኡንቱንቱ ዎዛናንካ ጻፋና። ታን ኡንቱንቱ ጾሳ ግዳና፤ ቃይ ኡንቱንቱካ ታ አሳ ግዳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin taani Med'inaa Goday he gallassatuwaappe guyyiyaan Israa'eeliyaa asaanna c'aak'k'etana c'aak'k'uu hawaa: taani ta higgiyaa unttunttu giddon wotsana; k'ay unttunttu wozanaankka s'aafana. Taani unttunttu S'oossaa gidana; k'ay unttunttukka ta asaa gidana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Gido attiin tani GODAY he wodeppe guye Isra7eele deraara ta caaqettana caaqoy hayssa; tani ta woga istta wozinan xaafa woththana; tanikka isttas Xoossa gidana; isttika ta dere gidana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጊዶ ኣቲን ታኒ ጎዳይ ሄ ዎዴፔ ጉዬ ኢስራኤሌ ዴራራ ታ ጫቄታና ጫቆይ ሃይሳ፤ ታኒ ታ ዎጋ ኢስታ ዎዚናን ጻፋ ዎና፤ ታኒካ ኢስታስ ጾሳ ጊዳና፤ ኢስቲካ ታ ዴሬ ጊዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሽን ታኒ ሄ ዎድያፐ ጉየ እስራኤለራ ጫቃና ጫቆይ ሀይሳ፦ ታኒ ታ ህግያ ኤንታ ጉግያን ዎና፤ ኤንታ ዎዛናን ፃፋና። ታኒ ኤንታ ፆሰ ግዳና፤ ኤንትካ ታ አሰ ግዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Shin taani he wodiyape guye Isra7eelera caaqana caaqoy haysa: taani ta higgiya enta guuggiyan wothana; enta wozanan xaafana. Taani enta Xoosse gidana; entika ta ase gidana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ነገር ግን ከዚያ ጊዜ በኋላ፣ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው” ይላል እግዚአብሔር ፤ “ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤ በልባቸውም እጽፈዋለሁ። እኔ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነሆ ከዚህ ጊዜ በኋላ ከእስራኤል ሕዝብ ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነው፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪ እዘን መዓልቲታት እዚኣተን፥ ምስ ቤት እስራኤል ዝኣትዎ ኪዳን እዙይ እዩ፤ ይብል እግዚኣብሄር። ሕገይ ኣብ ውሽጦም ከንብር፥ ኣብ ልቦም ከዓ ኽፅሕፎ እየ፤ ኣነ ኣምላኾም ክኸውን እየ፤ ንሳቶም ድማ ህዝበይ ክኾኑ እዮም። |